ሃትሪክ…ሃትሪክ….ሀትሪክ…. በአንድ ቀን ማድረግ የማይቻለው የድርጊት ጉዟችን ቀጥሏል….

……ሃትሪክ…ሃትሪክ….ሀትሪክ….

በአንድ ቀን ማድረግ የማይቻለው የድርጊት
ጉዟችን ቀጥሏል….

በነገው ጋዜጣችን….

*…ከዋሊያዎቹ ውጪ የሆነው ፈቱዲን ጀማል
ለምን አልተመረጥኩም ሲል ይሞግታል…
*…ጋዲሳ መብራቴ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊና
ካምፑ እግርኳሱም ናፈቀኝ ይላል…
*..ዲ ኤስ ቲቪ በጨረታ ያሸነፈው 22.5
ሚሊዮን ዶላር ወይም 68 ሚሊዮን ዶላር?
የሊግ ካምፓኒው ስራ አስኪያጅ ምላሽ
አላቸው….
*..የድሬዳዋው ኤሊያስ ማሞ አሪፍ
ቃለምልልስ….

ከውጪ ደግሞ

*…ካሪንግተን ስለደረሰው አሌክስ ቴሌስ.. ኢምሬትስን ስለረገጠው ቶማስ ፓርቴይ..

*..ስለ ሊቨርፑል አስከፊ ሽንፈት አምበሉ ቨርጂል ቫንዳይክ ይናገራል…. እንዲሁም ሌሎች ዘገባዎች ነገ ጠዋት ይጠብቁን….

በመጽሄታችን ……

*…ዳዊት ተፈራ የሲዳማ ቡና ተጨዋቾችን
ምስጢር ይዘከዝካል…

*…ሙሽራው ፈቱዲን ጀማል ስለመሠረተው
ትዳር ስለቡናና ስለ ዋሊያዎቹ የሚለው
አለ…

ከውጪ መረጃችን …

*..የኤዲሠን ካቫኒና ቶማስ ፓርቴይ አዳዲስ
መረጃዎች ይቀርባሉ…

*…ቤን ቼልዌልና ቲያጎ አልካንትራ ስለ ቸልሲና
ሊቨርፑል ዝውውራቸው ያወራሉ…

ሌሎች አዳዲስ መረጃዎች ይጠብቁ ….

በአንድ ቀን ጋዜጣና መጽሔት ለተከበራችሁ አንባቢዎቻችን የማቅረብ የስኬት ጉዟችን ቀጥሏል…ከእናንተ ገንቢ አስተያየትና ማበረታታት ጋር መጪው ጊዜ ብሩህ ነው…

….ቅዳሜ ጠዋት ሃትሪክን ይያዙ….

ቅዳሜና እሁዳችሁ የተባረከ ይሁን…

www.Hatricksport.net

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team