መነሻ ገጽ ሀዲያ ሆሳዕና ሀድያ ሆሳዕና ዋና አሰልጣኙን ግርማ ታደሰ እና ረዳቶቻ ከስራ አግዷቸዋል
ሀዲያ ሆሳዕናሰበር ዜናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀድያ ሆሳዕና ዋና አሰልጣኙን ግርማ ታደሰ እና ረዳቶቻ ከስራ አግዷቸዋል

አጋራ
አጋራ

 

ሀድያ ሆሳዕና የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እና ረዳቱ ኢዘዲን አብደላ እና ምንተስኖት መላኩን ከስራ ማገዱ አስታውቋል።

በድጋሚ ቡድኑን ተረክበው ወደ ፕሪምየር ሊግ በማሳደግ ላበረከቱት አስተዋፅኦ በማመስገን። ክለቡ ከፍተኛ የውጤት ቀውስ ውስጥ ስለሚገኝ ለክለቡ ቅድሚያ በመስጠት ክለቡን መታደግ ስለሚገባ የክለቡ ቦርድ የስራ እገዳ እንዲጥልባቸው መገደዱን ገልፀዋል።

ክለቡ የላከው ደብዳቤ የሚከተለው ይመስላል👇👇👇👇



አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቐለ 70 እንደርታዜናዎች

ገረሱ ሸመና መቐለ 70 እንደርታን ተቀላቀለ

በሊጉ ለመቆየት እየዳዱ የሚገኙት መቐለ 70 እንደርታዎች ረዳት አሰልጣኝ ሾመዋል። በኢትዮጵያ እግር...

ወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“የቀዶ ጥገና ህክምና ይደረግለታል” የወላይታ ድቻ ስራ አስኪያጅ አቶ ምትኩ ሐይሌ

ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን...

ኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

በካናዳ የኢትዮጵያዊያን የባህል እና ስፖርት ሊግ በይፋ ተመሠረተ

በካናዳ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት በሚል ስያሜ ሊግ ተቋቋመ። የኢትዮጵያን ባህል ለአለም...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የ32ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አህመድ ረሺድ (ድሬደዋ ከተማ) : በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም...