ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለችቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ
አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ያገኛሉ

*…. “ፈጣሪን ከለመንከውና ካመንከው ከእሳትና ከፈተና እንደሚያወጣ ተምሬያለሁ” የሚለው የተስፋሁን ጋዲሳ/ኮል/ ከይስሃቅ በላይ ጋር ያደረገው አስገራሚ ቃለ ምልልስ አያምልጣችሁ….

*….ፋሲል ከነማን ለዋንጫ ሊያበቃው እየጣረ ያለው አሰልጣኝ ስዩም ከበደ “ቅዱስ ጊዮርጊስና ኢትዮዺያ ቡናን ማሸነፋችን ለኛ ጥርጊያ መንገድ እንጂ ፍፃሜ አይደለም” ሲል ተናግሯል

*…. የኢትዮዽያ እግር ኳስ ዳኞች ለተጨዋቾቹ የኮቪድ 19 ስጋት ሆነዋል
ዳኞቹም ከዳኞች ኮሚቴ ጋር እየተጋጩ ነው የሚለው የዮሴፍ ከፈለኝ ዘገባ በርካታ ክፍተቶችን ይዳስሳል።

*…… የባህርዳር ከተማው ሳለ አምላክ ተገኝ ከመሸሻ ወልዴ ጋር በነበረው ቆይታ
“እየተሻሻልን ቢሆንም በአሁኑ ወቅት ማግኘት የነበረብን ነጥብ 33 ነበር” በማለት ያዙት 26 ነጥብ ደስተኛ እንዳላደረገው የሚገልጽ አስተያየት ሰጥቷል።


በውጪ እግርኳሳዊ
መረጃዎቻችን ደግሞ ፦

*…….የክርስቲያኖ ሮናልዶ ጀምበር
እየጠለቀ ይሆን? ሲል የተዘጋጀ ዘገባን ይዘናል።

*…የቀጣዩ ማክሰኞ የአውሮፓ ክለቦች ሻምፒየንስ ሊግ ወሳኝ ጨዋታዎቸን የሚዳስስ መረጃ ይዘናል….

*…የሊቨርፑሉ ፋቢንሆና የቸልሲው
ካይ ሃቨርትስ ይናገራሉ ….

*…ስለ ዩሮፓ ሊጉ ድላቸው የመድፈኞቹ ኦዲጋርድ የሰጠው አስተያየትን ይዘናል….

እርስዎ ብቻ ቀጠሯችንን አክብረው ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ ተዝናንተው ቁምነገር የሚጨብጡበት አዳዲስ መረጃዎችንን የሚያገኙበት ይሆናል…..

ቅዳሜና እሁዳችሁ
የተባረከ ይሁን……

www.Hatricksport.net

hatricksport team

Hatricksport team

Facebook

hatricksport team

Hatricksport team