By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች
Share
Notification Show More
Latest News
በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል
ዜናዎች የጨዋታ ዘገባ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ
የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዜናዎች ሲዳማ ቡና
መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ
ዜናዎች መቐለ 70 እንደርታ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

hatricksport team
hatricksport team 5 years ago
Share
SHARE

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ
አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል

በሀገር ውስጥ ዘገባችን ሩቅ አላሚው የአዳማ ከተማ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እንግዳችን ነው “አሁን ወደምገኝበት ቦታ የመጣሁት በአቋራጭ ሳይሆን ብዙ ዋጋ ከፍዬ ነው” ብሏል። አሰልጣኝ ፋሲል ከሀትሪኩ ይስሃቅ በላይ ጋር በነበረው ቆይታ ስለ አሰልጣኞችና ወኪሎች እንዲሁም ዝውውር ላይ ስላለው ሸፍጥ አውግተዋል።

*….ዋሊያዎቹ በአፍሪካ ዋንጫው ስለተደለደሉበት ጠንካራ ምድብና ሌሎች ጉዳዮች መረጃ ይዘናል…

- ማሰታውቂያ -

*…የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሙጂብ ቃሲምን ዝውውር አግዷል ሁለቱ ወገኖች ባስገቡት ደብዳቤ መሠረት ሙጂብ ከፋሲል ውጪ የትም አይጓዝም … ምናልባት ግን……?

*… የኦሎምፒክ ኮሚቴው ፕሬዝዳንት ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ኢቢሲን አብጠልጥለዋል…ስልጣኔንም አቅም ብለዋል…ኢቢሲም ዝምታን መርጧል…

*…ከመሸሻ ወልዴ ጋር ቆይታ ያደረጉት የባህርዳር ከተማው መናፍ አወልና የመከላከያው ገናናው ረጋሳ የሚሰማቸውን ተንፍሰዋል…

*…..በውጪ ሃገር ዘገባዎቻችን….

*…. የነጮቹ ሪያል ማድሪዶችን በር የሚጠብቀው ቲባውት ኩርቱዋ “ከሪያል ማድሪድ ጋር ታሪክ እየሰራው መቀጠል እፈልጋለሁ” ሲል ተናግሯል…….

*….. “ወደ ኦልድትራፎርድ ያቀናው ራፋኤል ቫራን “ጠንካራ ሰራተኛ ስራዬን የምወድና ህልመኛ ተጨዋች ነኝ” ሲል ተናግሯል…

*…ቸልሲን ከህልሙ ጋር ለማገናኘት ወደ ስታምፎርድ ብሪጅ ዳግም የተመለሰው ሮሜሉ ሉካኩ “ወደ ቸልሲ የተመለስኩት ያልጨረስኩት የቤት ስራ ስላለኝ ነው” ብሏል…….

*…… የክርስቲያኖ ሮናልዶ ጉዳይ እያከራከረ ነው….የጁቬንቱስና የሮናልዶ ቆይታ አለየለትም…

*..ማርቲን ኦዲጋርድ ዳግም ወደ አርሰናል ተመልሷል…ግንኙነታቸው ወደ አዲስ ምዕራፍ ተሻግሯል…….

*….የባሎን ደኦር አሸናፊ ማን ይሆን?የጣሊያኑ ኮከብ ጆርጂንሆ የባሎንዶር አሸናፊነት ይገባዋል? በዚህ ዙሪያ ዘገባ ይዘናል……..

እናም ሌሎች መረጃዎች….

እርስዎ ብቻ ቀጠሯችንን አክብረው ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ ተዝናንተው ቁምነገር የሚጨብጡበት አዳዲስ መረጃዎችንን የሚያገኙበት ይሆናል…..

ቅዳሜና እሁዳችሁ
የተባረከ ይሁን……

You Might Also Like

በጨምበላላ ዋዜማ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና ጣፋጭ ድል ቀምሷል

ዩጋንዳዊው የሲዳማ ቡና ግብ ጠባቂ በዛሬው ጨዋታ አይሰለፍም

የቅዱስ ጊዮርጊስ የቦርድ አመራሮች ከሀላፊነት ለመነሳት ፍቃደኛ ሆኑ

የሲዳማ ቡናው ግብ ጠባቂ ታገደ

መቐለ 70 እንደርታ ናይጄሪያዊ አጥቂ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By hatricksport team
Follow:
Hatricksport team
Previous Article ጅማ ከተማ ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ለማስተናገድ ግምገማ ተደርጓል
Next Article ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ በላይቤሪያ ይገኛሉ !!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
Uncategorized

​የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ይደረጋሉ!!!

hatricksport team By hatricksport team 9 years ago
ሪፖርት | ፋሲል ከተማ አሁንም ባለመሸነፍ ጉዞው ቀጥሏል።
31ኛው ቶታል አፍሪካ ዋንጫ ከተጀመረ ዛሬ አራተኛ ቀኑን አስቆጥሯል።
መቐለ 70 እንደርታ እና ፋሲል ተጋጣሚዎቻቸውን አወቁ !
ሀዲያ ሆሳዕና አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?