By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

hatricksport team
hatricksport team 5 years ago
Share
SHARE

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ
አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል

በሀገር ውስጥ ዘገባችን ፋሲል ከነማ የ2013 ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ ባለቤት ሲሆን የአንበሳውን ድርሻ ከተወጡት መሃል አንዱ የሆነው የአመቱ ኮከብ ግብ ጠባቂ ሚካኤል ሳማኪ እንግዳችን ነው… በርካታ ጉዳዮችን ከተባባሪያችን ተሾመ ፋንታሁን ጋር ያወጋው ሳማኪ ” ኢትዮዽያ ውስጥ 80 በመቶ ደመወዝ መክፈል እንኳን አይችሉም የፋሲል ከነማ ተጨዋች ባልሆን ምርጫዬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሆን ነበር” ሲልም ተናግሯል። ሳማኪ
“ኢትዮዽያ ውስጥ ህልሜን አሳክቻለሁ በአፍሪካ መድረክ ከፋሲል ከነማ ጋር አዲስ ታሪክ ማጻፍ እፈልጋለሁ” ሲልም ተናግሯል።

*…..”ከእኛና ከጠራናቸው እንግዶች በላይ እግዚአብሄር እንዲከብር ነበር የፈለግነው…ደግሞም ተሳክቶልናል” ሲል አዲሱ ሙሽራ ምንተስኖት አዳነ ተናግሯል። ከዮሴፍ ከፈለኝ ጋር ቆይታ አድርጓል

- ማሰታውቂያ -

*….ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ ያቀናው ቡልቻ ሹራ በፈረሰኞቹ ቤት አዲስ ታሪክን ማጻፍ ያልማል።

*….እንየው ካሳሁን ፋሲል ከነማን ለቅቆ ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቅሏል… ለምን ወጣ? በሚለው ጉዳይ ላይ ቅሬታውን የገለጸው እንየው “ለጎንደር ህዝብና ለፋሲል ደጋፊ ያለኝ ፍቅር የተለየ ነው፧ ፈልጌ ሳይሆን ተገፍቼ ነው የወጣሁት” ሲል ቅሬታውን ገልጿል…የክለቡ ስራ አስኪያጅ አቶ አብዮት ብርሃኑና ዋና አሰልጣኙ ስዩም ከበደን ምላሽ ይዘናል።

*…..በውጪ ሃገር ዘገባዎቻችን…..

*….አዲሱና አነጋጋሪ ስለሆነው የሊዮኔል አንድሬስ ሜሲ ኮንትራት መረጃ ይዘናል…..

*….. ” ከአለማችን ምርጥ ክለቦች መሃል አንዱ ለሆነው ሊቨርፑል የመጫወት እድል ማግኘት የማይታመን ነው”ሲል አዲሱ ፈራሚ ኮናቴ የተናገረበትን ዘገባ ይዘናል….

*… ዳኒ አልቬዝ ” ብራዚልን በኦሎምፒክ መወከል መቻሌ አኩርቶኛል” ሲል አስተያየቱን ሰጥቷል።

*……” በአርሰናል ማሊያ የመጀመሪያ ጨዋታዬን ለማድረግ ጓጉቻለሁ” ብሏል ኤምሬትስ የደረሰው አዲሱ መድፈኛ ሳምቢ ሎኮንጋ ….

*….በቶኪዮ ኦሎምፒክ በእግር ኳሱ ይደምቃሉ ስለተባሉት ኮከቦችም መረጃ ይዘናል…

እናም ሌሎች መረጃዎች….

እርስዎ ብቻ ቀጠሯችንን አክብረው ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ ተዝናንተው ቁምነገር የሚጨብጡበት አዳዲስ መረጃዎችንን የሚያገኙበት ይሆናል…..

ቅዳሜና እሁዳችሁ
የተባረከ ይሁን……

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By hatricksport team
Follow:
Hatricksport team
Previous Article ስንታየሁ መንግስቱ ወደ ቤቱ ተመልሷል!!
Next Article ወጣቱ ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑሪ ባህርዳር ከተማን ተቀላቅሏል!!

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችቅዱስ ጊዮርጊስ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኙ እና የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኙን ከኃላፊነታቸው አገደ

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 2 years ago
የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ ተከታታይ ድሉን አስመዘገበ
ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ በአፍሪካ ዋንጫዉ ላይ እንደሚሳተፍ ታዉቋል !!
ሽረ ምድረገነት ግብ ጠባቂ አስፈረመ
ፋሲል ከነማ የአራት ወር ደመወዝ አልከፈለም !
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?