መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣን ነገ ያንብቡ ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለውድ አንባቢዎቿ ልታስኮመኩም የመጨረሻው ደረጃ እና ከጫፍ ደርሳ ወደማተሚያ ቤት አምርታለች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣን ነገ ያንብቡ ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለውድ አንባቢዎቿ ልታስኮመኩም የመጨረሻው ደረጃ እና ከጫፍ ደርሳ ወደማተሚያ ቤት አምርታለች

አጋራ
አጋራ

 

ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣን ነገ ያንብቡ
ዘወትር ማክሰኞ ለንባብ የምትበቃው ሳምንታዊዋ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን ለውድ አንባቢዎቿ ልታስኮመኩም የመጨረሻው ደረጃ እና ከጫፍ ደርሳ ወደማተሚያ ቤት አምርታለች፤ ለመሆኑ ሀትሪክ በነገው እትሟ ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን?
ከሀገር ውስጥ ተወዳጅነትን ባተረፈላት THE BIG INTERVIEW አምዷ ላይ የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ኤክስኪዩቲቭ ኤዲተር እና ጋዜጠኛ የሆነው ይስሃቅ በላይ በሀገራችን እግር ኳስ በችሎታቸው ብቻ ሳይሆን በቀልድ አዋቂነታቸውም ጥርስን ከማያስከድኑት እና ከፍተኛ ስምና ዝናን ካተረፉት የቀድሞ ተጨዋቾች መካከል አንዱ የሆነውን ታዋቂውን ተጨዋች ብሩክ እስጢፋኖስን ነዋሪነቱን ካደረገበት አሜሪካ ለእረፍት ወደ ሀገሩ ኢትዮጵያ መምጣቱን ተከትሎ አፈላልጎት በማግኘት በጣም ሊወዱት የሚችሉትን ቃለ-ምልልስ አድርጎለት ተጨዋቹ ለእናንተ የሳቅ ምንጭ እንዲሆንሎት አድርጓል፤ ለመሆኑ የቀድሞው የወህኒ ቤት፣ የኢችንኮ፣ የመድን፣ የኢትዮጵያ ቡና፣ የሰሚት፣ የሙገር እና የኢትዮጵያ ወጣት እና የብሔራዊ ቡድን የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ብሩክ እስጢፋኖስ በቅፅል ስሙ ካንቶና ከጋዜጣው ጋር ባደረገው ቆይታ ምን ብሎ ይሆን? ያንብቡት ምላሹ ያስቆታል፤ ሀትሪክ ስፖርት በሌላው የሀገር ውስጥ እትሟ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን አስመልክቶ እሁድ በተደረገው ጨዋታ ወደ መቀሌ በመጓዝ ወልዋሎ አዲግራትን በማሸነፍ ድል የቀናውን የቅዱስ ጊዮርጊሱን አጥቂ አቤል ያለው እና በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ደግሞ በጅማ አባ ጅፋር ሽንፈትን ስላስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና የክለቡ አማካይ አማኑኤል ዮሃንስን አናግረን ምላሻቸውን ሰጥተውናል፤ ምን ብለው ይሆን ሀትሪክን ነገ ያንብቧት፡፡
ሀትሪክ ስፖርት በባህር ማዶ ዘገባዎቿም የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ አጋማሽ ጨዋታዎችን አስመልክተንና በክለቦቻቸው አቋም ዙሪያ ሊጉን ከሚመሩት እና የተከታዩን ስፍራ ከያዙት ክለቦች ውስጥ የተለያዩ ዘገባዎችን በማቅረብ እናንተን በንባብ ለማስደሰት ስራችንን አጠናቀናል፡፡

ሀትሪክን ከሳምንታዊ ጋዜጣዋ በተጨማሪ http://www.hatricksport.com/ ድረ-ገፃችን ላይ አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉና አሁኑኑ ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ፤ የሀትሪክ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡
የሀትሪክ ጋዜጣ የነገው የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜና እረፍትዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ አጭር የህይወት ታሪክ

ጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ ከእናቱ ከወ/ሮ ጌጤ ገ/ስላሴ እና ከአባቱ ሀምሳ አለቃ ወልዴ...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ  ቀናችን  እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን...