መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ሀትሪክ ስፖርት በነገ እትሟ ባለ ቀለሟ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞም ለንባብ ትበቃለች፤ አታምልጦት፡፡
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሀትሪክ ስፖርት በነገ እትሟ ባለ ቀለሟ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞም ለንባብ ትበቃለች፤ አታምልጦት፡፡

አጋራ
አጋራ

ሀትሪክ ስፖርት በነገ እትሟ
ባለ ቀለሟ እና ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገ ማክሰኞም ለንባብ ትበቃለች፤ አታምልጦት፡፡
ምን ምን ጉዳዮችን ይዛ ወጥታ ይሆን
በሀገር ውስጥ የሸገር ደርቢን አስመልክተን ከኢትዮጵያ ቡና እና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ተጨዋቾች መካከል ሀብታሙ ታደሰን፣ ምንተስኖት አዳነን፣ ወንድሜነህ ደረጄን እና አስቻለው ታመንን አናግረናቸዋል፤ ደርቢውን ማን በአሸናፊነት ይወጣል? ለዛ ምላሽ አላቸው፡፡
ሀትሪክ ስፖርት በሌላ የሀገር ውስጥ እትሟ THE BIG INTERVIEW በሚለው አምድ የቀድሞው የቅዱስ ጊዮርጊስ አሰልጣኝ ሚቾ ከጋዜጣው ለቀረበላቸው በርካታ ጥያቄ ምላሻቸውን ሰጥተውናል፡፡
ከእነዚህ መካከልም ከዚህ በታች ያሉት ይገኝበታል፡፡
“እኔ ራሴን የማየው የኢትዮጵያዊ ደም ያለው በአፍሪካ ውስጥ የሚኖር የሰርቢያ ድብ አድርጌ ነው” ሲሉ ሌላው ደግሞ
“እንደ አንድ የጊዮርጊስ ደጋፊ ይህ ያለውጤት ጉዞው ዘንድሮ ቢያበቃ ደስ ይለኛል” ያሉት ይጠቀሳል፡፡
ሀትሪክ ስፖርት ከሀገር ውስጥ ባሻገር በባህር ማዶም የተለያዩ ዘገባዎችን የምታስነብቦት ይሆናል፡፡
ሀትሪክ የሊቨርፑልን አጥቂ መሐመድ ሳላን አስመልክቶ ራስ ወዳድ የምባል አይነት ተጨዋች አይደለውም ያለበት ሲጠቀስ ሽኮርዳን ሙስጣፊም ስለ አርሰናል የእግር ኳስ ህይወቱ ይናገራል፤ ሮሜሉ ሉካኮም ስለማንቸስተር ዩናይትድ፣ ኢንተር ሚላን እና ጆሴ ሞውሪኖ የሚላችሁ ይኖራል፤ ሀትሪክን አንብቧት ይደሰቱባታል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...