ሦስተኛ የሊግ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ዋዲ ደግላን የገጠመት ፔትሮጀቶች በሽመልስ በቀለ ሁለት የመጀመርያ ኣጋማሽ ግቦች ታግዘው ሙሉ ሦስት ነጥብ ማሳካት ችለዋል።የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎችን ከዛማሌክና ኢስማዒልያ ጋር ኣቻ የተለያዩት ፔትሮጀት በትላንቱ ድል ታግዘው ነጥባቸውን ኣምስት ማድረስ ችለዋል።
በግብጹ ክለብ ኣምስተኛ ዓመቱን የያዘው ሽመልስ በሦስቱ ጨዋታዎች ቡድኑን በኣለቃነት መምራት ችሏል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ