መነሻ ገጽ Uncategorized ደደቢት ከ ፕሪምየር ሊግ መሰናበቱን አረጋግጧል
Uncategorizedዜናዎችደደቢት

ደደቢት ከ ፕሪምየር ሊግ መሰናበቱን አረጋግጧል

አጋራ
አጋራ

ደደቢት ከ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማሰናበቱን በማረጋገጥ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል። ደደቢት ካደረጋቸው 26 ጨዋታዎች በ4 አሸንፎ በ 1 አቻ በ21 ጨዋታዎች በመሸነፍ የ36ግብ ክፍያ  አለበት።

ለመጠናቀቅ የ4 ሳምንታት እድሜ የቀረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት ወራጅ ቡድኖችን ለማወቅ ቀሪ ጨዋታዎችን መጠበቅ ያስፈልጋል።

የደረጃ ሰንጠረዥ

[team_standings 17713]

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...