ደደቢት ከ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማሰናበቱን በማረጋገጥ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል። ደደቢት ካደረጋቸው 26 ጨዋታዎች በ4 አሸንፎ በ 1 አቻ በ21 ጨዋታዎች በመሸነፍ የ36ግብ ክፍያ አለበት።
ለመጠናቀቅ የ4 ሳምንታት እድሜ የቀረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት ወራጅ ቡድኖችን ለማወቅ ቀሪ ጨዋታዎችን መጠበቅ ያስፈልጋል።
የደረጃ ሰንጠረዥ
[team_standings 17713]
እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...
በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ