መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ​የክብር ጨዋታውን  በማሸነፋችን ደስተኞች ነን |አቅሌስያስ ግርማ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

​የክብር ጨዋታውን  በማሸነፋችን ደስተኞች ነን |አቅሌስያስ ግርማ

አጋራ
አጋራ

ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ በሁለት ምድብ ተከፍሎ 32 ክለቦች ሲሳተፉበት የቆየው የከፍተኛ ሊግ ውድድር በትናንትናው እለት በጅማ ከተማ አሸናፊነት ፍፃሜውን አጊኝቷል፡፡

ጅማ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አጠቃላይ አሸነፊ ሲሆን የመሸነፊያዋን ጎል በፍፁም ቅጣት ምት ማስቆጠር የቻለው የጅማ ከተማው የአጥቂ መስመር ተጨዋቾች አቅሌሲያስ ግርማ ሲሆን ስለ ጨዋታው እና ከክለቡ ጋር ስላለው ቆይታ ከሀትሪክ ስፖርት ድህረ-ገፅ ጋር አጭር ቆይታ አድርጓል፡፡
ጨዋታውን እንዴት አገኘኸው?

አቅሌሲያስ:-ጨዋታው በጣም ደስ የሚል ነበር ተደራራቢ ከሆኑ የነጥብ ጨዋታወችን አልፈን ያደረግነው የክብር ጨዋታ ነበር  ይህንን ጨዋታ እንደቡድን ተንቀሳቅሰን በብቃት በማሸነፋችን ደሰተኛ ነኝ በጨዋታው የማሸነፊያውን ጎል በማስቆጠሬም በጣም ደስ ብሎኛል።

 በጅማ  ከተማ ስለሚኖረው ቆይታ ተጠይቆ

 አቅሌሲያስ :- ከጅማ ከተማ ጋር ለአንድ  አመት ነበር ኮንትራቴ እስካሁን አዲስ ነገር የለም ወደፊት አዲስ ነገር የሚኖር ከሆነ አብረን እናያለን ብሏል::

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

የከፍተኛ ሊግ ውድድር በተለየ ቅርፅ ሊከናወን ነው

የ2019 የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ በሀያ ክለቦች መካከል በሁለት ከተሞች ሊከናወን ነው። የኢትዮጵያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግድሬዳዋ ከተማ

አማኑኤል ገብረሚካኤል ድሬዳዋ ከተማን ተቀላቀለ

አማኑኤል ገብረሚካኤል በይፋ ለከፍተኛ ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ ለአንድ አመት ፈርሟል። በመቐለ 70...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግየዝውውር ዜናዎች

ከፍተኛ ሊግ | ድሬዳዋ ከተማ ሰባት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ከፕሪምየር ሊጉ ከአመታት ቆይታ በኋላ የወረደው እና በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ2019 የውድድር...