መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ​የ2010 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ  ውድድር በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍሎ ይከናወናል። 
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

​የ2010 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ  ውድድር በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍሎ ይከናወናል። 

አጋራ
አጋራ

​የ2010 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ  ውድድር በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍሎ ይከናወናል። 

በአጠቃላይ 22 ቡድኖች ሲኖሩ በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍለው ይወዳደራሉ ። የመጀመሪው ዲቪዝን ላይ የሚገኙት 10 ቡድኖች በ2009 ባስመዘገቡት ውጤት የተመደቡ ናቸው፡፡

በእጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከታች የተዘረዘሩት ቡድኖች የእጣ ቁጥራቸውን በመውሰድ የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታዎችን ለማወቅ ችለዋል፡፡

1.ደደቢት ቁጥር -3

2.ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ -6

3.ሀዋሳ  ከነማ -9

4.አዳማ ከተማ -5

5.መከላከያ -10

6.ድሬዳዋ ከተማ- 2

7.ቅዱስ ጊዮርጊስ-4

8.ጊዲዮ ዲላ-7

9.ኢትዮ-ኤሌትሪክ-8

10.ሲዳማ ቡና-1

የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች 

ሲዳማ ቡና ከ መከላከያ

ድሬዳዋ ከ ሀዋሳ 

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጌዲኦ ዲላ

አዳማ ከተማ ከ ንግድ ባንክ

ደደቢት ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ

 ሌሎቹ ቡድኖች ደግሞ  12 ቡድኖች ሲሆኑ ሁለተኛ ዲቪዚዮን በሚል እሚጫወቱ ይሆናል፡፡ 

በእጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከታች የተዘረዘሩት ቡድኖች የእጣ ቁጥራቸውን በመውሰድ የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታዎችን ለመወቅ ችለዋል፡፡

1.ጥረት ኮርፖሬሽን- 2

2.አ/አ ከተማ፨ፏፈ-10

3.ኢትዮጵያ ቡና -8

4.ቅ/ማርያም ዩንቨርሲቲ 7

5.ልደታ ክፍለከተማ 5

6.ቦሌ ክፍለከተማ 9

7.ንፋስልክ ክፍለከተማ 11

8.አርባምንጭ ከተማ 6

9.ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ 1

10.አቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ

11.ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ 4

12.ቂርቆስ ክፍለከተማ 3

የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታ።

ኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ከ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ

ጥረት ከ ንፋስ ስልክ ክፍለከተማ

ቂርቆስ ክፍለከተማ  ከ አዲስ አበባ ከተማ

ጥሩነሽ ዲባባ አካዳዱ ከ ቦሌ ክ/ከ

ልደታ ክፍለ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና 

አርባ ምንጭ ከተማ ከ ቅ/ማሪያም ዩንቨርሲቲ

 የ2010 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ ህዳር 5 ቀን 2010 ዓ.ም እንዲጀመር  ተነግሯል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ ከሰባት አመት በኋላ የቀድሞው አሰልጣኙን መለሰ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሊጉን ከመሠረቱ ክለቦች መካከል አንዱ የነበረው ሀዋሳ ከተማ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ልደታ ክፍለ ከተማ አሰልጣኝ ቀጥሯል

ልደታ ክፍለ ከተማ ሰርካዲስ እውነቱን አሰልጣኝ አደረገ በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ላይ...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የአንድ ተጫዋችን ውል ደግሞ አራዝሟል።...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሁንም በዝውውሩ ቀጥሏል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋች ውል ሲያራዝም አዲስ ተጫዋችም አስፈረመ። በአሰልጣኝ ኤርሚያስ ዱባለ...