መነሻ ገጽ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ​የ2010 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ  ውድድር በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍሎ ይከናወናል። 
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

​የ2010 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ  ውድድር በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍሎ ይከናወናል። 

አጋራ
አጋራ

​የ2010 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ  ውድድር በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍሎ ይከናወናል። 

በአጠቃላይ 22 ቡድኖች ሲኖሩ በሁለት ዲቪዚዮን ተከፍለው ይወዳደራሉ ። የመጀመሪው ዲቪዝን ላይ የሚገኙት 10 ቡድኖች በ2009 ባስመዘገቡት ውጤት የተመደቡ ናቸው፡፡

በእጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከታች የተዘረዘሩት ቡድኖች የእጣ ቁጥራቸውን በመውሰድ የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታዎችን ለማወቅ ችለዋል፡፡

1.ደደቢት ቁጥር -3

2.ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ -6

3.ሀዋሳ  ከነማ -9

4.አዳማ ከተማ -5

5.መከላከያ -10

6.ድሬዳዋ ከተማ- 2

7.ቅዱስ ጊዮርጊስ-4

8.ጊዲዮ ዲላ-7

9.ኢትዮ-ኤሌትሪክ-8

10.ሲዳማ ቡና-1

የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታዎች 

ሲዳማ ቡና ከ መከላከያ

ድሬዳዋ ከ ሀዋሳ 

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ጌዲኦ ዲላ

አዳማ ከተማ ከ ንግድ ባንክ

ደደቢት ከ ኢትዮ ኤሌትሪክ

 ሌሎቹ ቡድኖች ደግሞ  12 ቡድኖች ሲሆኑ ሁለተኛ ዲቪዚዮን በሚል እሚጫወቱ ይሆናል፡፡ 

በእጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ከታች የተዘረዘሩት ቡድኖች የእጣ ቁጥራቸውን በመውሰድ የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታዎችን ለመወቅ ችለዋል፡፡

1.ጥረት ኮርፖሬሽን- 2

2.አ/አ ከተማ፨ፏፈ-10

3.ኢትዮጵያ ቡና -8

4.ቅ/ማርያም ዩንቨርሲቲ 7

5.ልደታ ክፍለከተማ 5

6.ቦሌ ክፍለከተማ 9

7.ንፋስልክ ክፍለከተማ 11

8.አርባምንጭ ከተማ 6

9.ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ 1

10.አቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ

11.ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ 4

12.ቂርቆስ ክፍለከተማ 3

የመጀመሪያው ሳምንት ጨዋታ።

ኢትዮጵያ ወጣቶች አካዳሚ ከ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ

ጥረት ከ ንፋስ ስልክ ክፍለከተማ

ቂርቆስ ክፍለከተማ  ከ አዲስ አበባ ከተማ

ጥሩነሽ ዲባባ አካዳዱ ከ ቦሌ ክ/ከ

ልደታ ክፍለ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና 

አርባ ምንጭ ከተማ ከ ቅ/ማሪያም ዩንቨርሲቲ

 የ2010 የኢትዮጵያ ሴቶች ኘሪሜየር ሊግ ህዳር 5 ቀን 2010 ዓ.ም እንዲጀመር  ተነግሯል ።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የሊጉ ኮኮብ ጎል አስቆጣሪ ወደ መቻል ለመምራት ተስማማች

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኮከብ ጎል አሰቆጣሪ የነበረቸው ሴናፍ ዋቁማ ወደ መቻል ለማምራት...

ቃለመጠይቅዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

ኳስ ተጫዋች ባልሆን ኪቦርድ እና ድራም እጫወት ነበር። የምፈራው አጥቂ የለም ሮማን አምባዬ

ከኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የተገኘችው የነገ የሉሲዎቹ ተስፋ ሮማን አምባዬ   የሳምንቱ እንግዳችን ናት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ተጨማሪ ተጫዋቾች አስፈርሟል

ሸገር ከተማ ወደ ዝውውሩ ጠለቅ ብሎ መግባት የቻለ ሲሆን ከ ግብ ጠባቂዋ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

የሴቶች የዝውውር ዜና

ባሳለፍነው ሳምንት በልደታ ክፍለ ከተማ ማራኪ እንቅስቃሴ ያደረገውን አሰልጣኝ ኤርሚያስን መቅጠር የቻሉት...