ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ቀሪ የ1ዓመት ኮንትራት እያለው ውሉን በማፈረስ ለኢትዮ-ኤሌክትሪክ ፊርማውን አኑሯል፡፡
አወዛጋቢው የኢትዮ ኤሌትሪክ እና ሀዋሳ ከተማ የሰኔ 17 ጨዋታ ውሳኔ ባያገኝም፡፡ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሀላፊዎች ተጨዋቾችን የመስፈረም ሂደት አጠናከረው እየቀጠሉ ይገኛሉ፡፡ የዝውውር መስኮት ከተከፈተ 8ኛ ተጫዋች ማስፈረም ችለዋል፡፡

በአቤኔዘር አበበ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል፣ መቻል የመሪነት እድሉን አምክኗል! ቅዱስ ጊዮርጊስ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ