መነሻ ገጽ የዝውውር ዜናዎች ዝውውር | አቅሌሲያስ ግርማ ለመከላከያ ፊርማውን አኑሯል 
የዝውውር ዜናዎች

ዝውውር | አቅሌሲያስ ግርማ ለመከላከያ ፊርማውን አኑሯል 

አጋራ
አጋራ

  የጅማ ከተማ የፊት መስመር አጥቂ አቅሌሲያስ ግርማ ለሁለት ዓመት የፊርማ ስምምነት መከላከያን መቀላቀል ችሏል፡፡

የአንድ አመት የፊርማ ስምምነት እያለው የውድድር ዘመኑን ከጅማ ጋር ያጠናቀቀው አቅሌሲያስ መከላከያን መቀላቀል ችሏል፡፡   ጅማ ከተማ ወደ ፕሪሜየር ሊጉ እንዲያድግ ካደረጉ የፊት መስመር ተጫዋቾች ጉልህ ሚና የነበረው ነው፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል

ሀድያ ሆሳዕና በረዳት አሰልጣኝነት አሰልጣኝ ታደሰ ጥላሁንን ሾሟል በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመራ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀዲያ ሆሳዕና ከያሆዴ ካፕ ወደ ዋናው ቡድን የቀድሞ ወጣት ተጫዋቾቹን አሳድጓል።

የ2019 የውድድር ዘመን ሊጀመር ጥቂት ቀናት በቀሩት በዚህ ወቅት፣ ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት...