የጅማ ከተማ የፊት መስመር አጥቂ አቅሌሲያስ ግርማ ለሁለት ዓመት የፊርማ ስምምነት መከላከያን መቀላቀል ችሏል፡፡

የአንድ አመት የፊርማ ስምምነት እያለው የውድድር ዘመኑን ከጅማ ጋር ያጠናቀቀው አቅሌሲያስ መከላከያን መቀላቀል ችሏል፡፡ ጅማ ከተማ ወደ ፕሪሜየር ሊጉ እንዲያድግ ካደረጉ የፊት መስመር ተጫዋቾች ጉልህ ሚና የነበረው ነው፡፡
መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...
በኢራቅ ሊግ ቆይታ የነበረው አጥቂ ነገሌ አርሲን ይቀላቀላል። ኪቲካ ጀማን በዝውውሩ የመዝጊያ...
መቐለ 70 እንደርታ ክለብ የሌለውን አጥቂ ወደ ክለቡ አምጥቷል። በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም...
ኢትዮጵያ መድን የአጋማሹን አራተኛውን ፈራሚ አግኝቷል። በአሰልጣኝ ገብረመድኅን ሐይሌ የሚመሩት የወቅቱ የሊጉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ