መነሻ ገጽ ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣ ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ጋዜጣ እህቷን ሀትሪክ መጽሄትን ይዛ ነገ ጠዋት በእጅዎ ትገባለች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ጋዜጣ እህቷን ሀትሪክ መጽሄትን ይዛ ነገ ጠዋት በእጅዎ ትገባለች

አጋራ
አጋራ

….ይቻላል…..
ይሄ አንኳር ቃል የጀግናው አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ ብቻ ከመሰልዎት ተሳስተዋል

የሀትሪክም እምነቷ ነው
ከታማኝነት፣ ከጽናትና በራስ ከ
መተማመን ጋር ከተገኙ ይቻላል….

ሳምንታዊዋ ሀትሪክ ጋዜጣ እህቷን ሀትሪክ መጽሄትን ይዛ ነገ ጠዋት በእጅዎ ትገባለች

በጋዜጣችንና መጽሄታችን ምን ያልተዳሰሰ ነገር አለ? ከሀገር እስከ ባህር ማዶ፣ ከአሰልጣኝ እስከ ተጨዋች ድምጽ ሆነን ነገ ጠዋት በእጅዎ እንደርሳለን

በጋዜጣዋ የሀገር ውስጥ ዘገባ….

*….ተሰናባቹ የድሬዳዋ ከተማ አሰልጣኝ ፍስሃ ጥዑመልሳን”አብዛኞቹ የፕሪሚየር ሊጉ አሰልጣኞች ስሜታቸውን አፍነው ስለሚሄዱ የጨጓራ በሽተኛ ሆነዋል”ሲል ተናግሯል…..

*….የቅዱስ ጊዮርጊሱ የአብስራና የኢትዮጵያ ቡናው አቤል የሚሰማቸውን ለሀትሪክ ተንፍሰዋል….

*……”የጅማ አባጅፋሩ ስራ አስኪያጅ ክስ ከሰንም ሆነ ተከሰን ምንም እልሆንም ፌዴሬሽንኮ ሰው አለን ሲለኝ ደነገጥኩ” የሚለው የክለቡ ተጨዋች አሸናፊ ቢራ ለሀትሪክ ብዙ ጉዳዮችን ዘርዝሯል።

*…. የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽንና የኢትዮጵያ ስፖርት ጋዜጠኞች ማህበር በጋራ ለመስራት ትስማምተዋል

ከውጪ ደግሞ፦

*….የዩሮፓ ሊግ ድልን ስለሚያልመው ብሩኖ ሚጉኤል ቦርግስ ፈርናንዴዝ የተዘጋጀ ዘገባ ተካቷል….

*…..በተደጋጋሚ ሽንፈት ጥንካሬውን ያጣው የሊቨርፑል ወሳኝ ተጨዋች ሳዲዮ ማኔ” ሌብዚንግ ላይ የተቀዳጀነው ድል ለእኛ እንደ መነሻ ነው”ይላል….

*…በአርሰናል ቤት እየደመቀ ባለው ብላቴና ቡካዮ ሳካ ዙሪያ የተዘጋጀም ዘገባን ይዘናል…

…..መጽሄታችን
ነገ ቅዳሜ ጠዋት
እጅዎ ስትገባ….

*…..”የኢትዮጵያ ቡና ማራኪ አጨዋወት የክለቡን ማሊያ ለመልበስ እንድትጓጓ ያደርግሃል” ይላል “ቁልጭ” በሚል ቅጽል የሚጠራው ሀብታሙ ታደሰ

*… ከአስቸጋሪ ጊዜም በኋላ አርሰናልን
መታደግ ስለቀጠለው ኦባምያንግ
*….የማን.ዩናይትድ የውጤታማነት ምስጢር ስለሆነው ብሩኖ ፈርናንዴዝ..
*….ወደ እግር ኳሱ ንግስና እየተንደርደረ ስላለው አንጸባራቂው ኮከብ ኬሊያን ምባፔ…
*…..ስለ አዲሱ የቀዮቹ ተስፋ
ኦዛን ካባክ…….

ያዘጋጀናቸው አዳዲስ መረጃዎች ተካተውበታል…..

የሀትሪክ ጋዜጣና መጽሄትን ይዘው ይዝናናሉ ይጠቀማሉ…..

ደግሞ እንጨምርልዎ የመረጃ ጥማትዎን ለማርካት በአማራጭ የመረጃ ታማኝ ምንጭነት ልናገለግልዎ ብቻ እንደስማችን ሀትሪክ ልንሰራልዎ ነው….

በቀጣዩ ሳምንት በቤስት ስፖርት ድረገጻችን ወደ ሚዲያው ኢንዱስትሪ
ተቀላቅለን እንደስማችን ሀትሪክ ልንሰራ ዝግጅታችንን ጨርሰናል

እናም ይቻላል ብለን ችለን እያሳየኖት ነው
አብሮነታችን እንደሚቀጥል ደግሞ ርግጠኞች ነን

ቅዳሜና እሁዳችሁ የተባረከ ይሁን….

https://www.hatricksport.net/

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...