መነሻ ገጽ ዜናዎች ሀድያ ሆሳእና ቢስማርክ አፒያን የግሉ ለማድረግ ከስምምነት ደርሷል
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሀድያ ሆሳእና ቢስማርክ አፒያን የግሉ ለማድረግ ከስምምነት ደርሷል

አጋራ
አጋራ

 

ሀድያ ሆሳዕና ግዙፋን አጥቂ ቢስማርክ አፒያን ለማስፈረም ተስማምቷል።ባሳለፍነው የውድድር አመት የሰርቢያውን ማልዶስት ሊካኒን በመልቀቅ ጅማ አባጅፋርን የተቀላቀለው ቢስማርክ አፒያ ከአባጅፋሮች ጋር ግማሽ የውድድር አመት ካሳለፈ በኃላ ስሁል ሽረን በመቀላቀል ቀሪውን ግማሽ አመት ከስሁላውያን ጋር አሳልፏል።ስሑል ሽረ ከሊጉ አንዳይወርድ ከፍተኛ ድርሻ የነበረውን የአጥቂ ክፍል ከቢስማርክ አፖንግ አና ሳሊፍ ፎፎና ጋር በመሆን የመራው አፒያ በዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግም ከአዲስ አዳጊዎቹ ጥሩ ጊዜ ሊያሳልፍ አንደሚችል ይገመታል።

ሀድያ ሆሳዕና ቢስማርክ አፒያን ማስፈረማቸው ተከትሎ የክረምቱ ፈራሚዎቻቸው ቁጥር 12 ማድረስ ችለዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...