ሸገር ከተማ በሁለቱም ፆታ ወደ ትልቁ ሊግ እርከን ማለፋቸውን ላረገጡት የቡድን አባላት የሽልማት ፕሮግራም አደረገ !
በፕሮግራሙ የ 37 ሚሊዮን ብር ሽልማት የተበረከተ ሲሆን
የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች ባለ ሶስት መኝታ እና የአምስት መቶ ሺ ብር ሽልማት ተበረከተላቸው
ሸገር ከተማ በሁለቱም ፆታዎች ሻምፒዮና ለ ሆኑ የቡድኑ የተጨዋቾች አባላቶችን እና ለ አጠቃላይ ስታፎቹ ከ 500,000.00 ጀምሮ ሽልማት አበርክተዋል
- ማሰታውቂያ -

በፕሮግራሙ ላይ የ ኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ጅራ ጨምሮ የ ሸገር ክ/ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ሀላፊ አቶ ናስር ሁሴን ጨምሮ የተለያዩ እንግዶች መገኘት ችለዋል።



