By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: ESFNA ለኮሮና ቫይረስ ህክምና የሚውሉ 50 ሺ ዶላር የሚያወጡ ቁሳቁሶችን ወደ ሃገር ቤት መላኩን አስታወቀ፡፡
Share
Notification Show More
Latest News
ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ወልዋሎ ዜናዎች ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ሲዳማ ቡና የጨዋታ ዘገባ መቻል
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
ዜናዎችESFNA

ESFNA ለኮሮና ቫይረስ ህክምና የሚውሉ 50 ሺ ዶላር የሚያወጡ ቁሳቁሶችን ወደ ሃገር ቤት መላኩን አስታወቀ፡፡

hatricksport team
hatricksport team 6 years ago
Share
SHARE

 

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን የባህልና የስፖርት ፌዴሬሽን የቦርድና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ባሳለፉት ውሳኔ መሠረት 50 ሺ ዶላር የሚያወጣ ለኮሮና ቫይረስ ህክምና የሚውሉ ቁሳቁሶችን ወደ ሃገር ቤት ለመላክ ቃል መግባቱ ይታወሳል፡፡
የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ አብይ ኑርልኛና የቦርድ አባል የሆኑት አቶ ተድላ በላይነህ ባደረሡን መረጃ መሠረት ለህክምና የሚሆኑት ቁሳቁሶቹ ወደ ሃገር ቤት መላካቸውን ገልፀዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ አቶ አብይ ለ’’ጋዜጠኛ ዘርዓይ እያሱ ጨምረው እንደተናገሩት ’’ቁሳቁሶቹ የፊታችን ማክሰኞ ኢትዮጵያ ሲገቡ ከጤና ሚኒስቴር ጋር ርክክብ ይደረጋል’’ ብለዋል፡፡

ፌዴሬሽኑ ከራሱ ካዝና ወጪ አድርጎ ከገዛቸው ቁሳቁሶች ባሻገር ተጨማሪ ድጋፍ ለማድረግ ከእያንዳንዱ አባል ፌዴሬሽንና ከደጋፊዎች ገንዘብ የማሰባሰብ ስራ እየተሰራ መሆኑም ታውቋል፡፡ ገንዘቡን ለማሰባሰብ እንዲያመች የሂሳብ ቁጥር መክፈቱንም ፌዴሬሽኑ ገልጧል፡፡ አቶ አብይ ባስተላለፉት መልዕክት ’’ በሌላው አለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አቻ ማህበራትና ግለሰቦች ተመሳሳይ ድጋፍ በማድረግ ለወገን እንዲደርሱ ጥሪቸውን አስተላፈዋል፡፡
via- sport 52

You Might Also Like

ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ አሸንፏል

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
By hatricksport team
Follow:
Hatricksport team
Previous Article “የጣና ሞገድ ደጋፊዎች የራሳቸው ቀለም ያላቸዉ ምርጥ ደጋፊዎች ናቸው ፤ {Yellow Wall} የሚል መጠሪያ ካላቸው የዶርቱሞንድ ደጋፊዎች ጋር ይመሳሰሉብኛል” አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ (ባህር ዳር ከነማ) ክፍል-2
Next Article የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ድንገተኛ ሁኔታ ዝግጅት ለመከላከል የ 3,000,000 (ሶስት ሚሊየን ብር) ድጋፍ አደረገ

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንዜናዎችፋሲል ከነማ

” በሚገባ አጥቅተን ከተጫወትን ዉጤታማ የማንሆንበት ምክንያት የለበትም። ( possess has to be positive )”አሰልጣኝ ስዮም ከበደ

Ermias Misganaw By Ermias Misganaw 4 years ago
የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ | የ27ኛ ሳምንት የሰኔ 9/2010 ዓ/ም በ9:00 እና 11:00 የሚካሄዱ ጨዋታዎች
በከፍተኛ ሊግ ሱሉልታ ከተማ ከ መቐለ ከተማ የሱሉልታ ደጋፊዎች በፈጠሩት ጫና ጨዋታው ተቋረጠ
​ሳምንታዊ ባለቀለም የስፖርት ጋዜጣ የሆነችው ተወዳጇ ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ እንደተለመደው ሁሉ ነገም ማክሰኞ ህዳር 12/2010 ዓ.ም በማለዳው በእጅዎ ልትገባ መሰናዶዋን አጠናቅቃለች፡፡
ምድረ ገነት ሽረ ድል ሲቀናው መቐለ ከ ንግድ ባንክ ፣ ሀድያ ሆሳዕና ከአርባምንጭ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
Welcome Back!

Sign in to your account

Lost your password?