መነሻ ገጽ ዜናዎች የ23ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የ23ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

አጋራ
አጋራ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

1. ሚኪያስ በዳሶ (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • ኢትዮጵያ ቡና-ነገሌ አርሲ
  • ኢትዮጵያ ቡና-ወላይታ ድቻ
  • ነገሌ አርሲ-ኢትዮጵያ ቡና
  • ኢትዮጵያ ቡና-ባህርዳር ከተማ
  • ኢትዮ ኤሌትሪክ -ኢትዮጵያ ቡና

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

2. በፍቃዱ አስረሰኸኝ ( ኢትዮ ኤሌትሪክ ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • ኢትዮጵያ ቡና-ኢትዮ ኤሌትሪክ
  • ኢትዮጵያ መድን -ኢትዮ ኤሌትሪክ
  • መቻል-ኢትዮ ኤሌትሪክ
  • መቐለ 70 እንደርታ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
  • ኢትዮ ኤሌትሪክ -ኢትዮጵያ ቡና

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

3. በረከት ወልደዮሐንስ (ኢትዮ ኤሌትሪክ ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • ኢትዮ ኤሌትሪክ -አርባምንጭ ከተማ
  • ኢትዮጵያ ቡና-ኢትዮ ኤሌትሪክ
  • መቻል-ኢትዮ ኤሌትሪክ
  • ኢትዮ ኤሌትሪክ-ምድረ ገነት ሽረ
  • ኢትዮ ኤሌትሪክ -ኢትዮጵያ ቡና

ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

4. አሸናፊ ጥሩነህ (ኢትዮ ኤሌትሪክ ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • ባህርዳር ከተማ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
  • ኢትዮጵያ መድን -ኢትዮ ኤሌትሪክ
  • ፋሲል ከነማ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
  • ድሬደዋ ከተማ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
  • ኢትዮ ኤሌትሪክ -ኢትዮጵያ ቡና

ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

5. ተመስገን ብርሃኑ (ሀዲያ ሆሳዕና)  ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ።

  • ባህርዳር ከተማ-ሀዲያ ሆሳዕና
  • ሸገር ከተማ-ሀዲያ ሆሳዕና
  • ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዲያ ሆሳዕና
  • ሀዲያ ሆሳዕና-ምድረ ገነት ሽረ
  • ኢትዮጵያ መድን -ሀዲያ ሆሳዕና

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

6. ፍሬዘር ካሳ (መቐለ 70 እንደርታ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • መቐለ 70 እንደርታ-ፋሲል ከነማ
  • ባህርዳር ከተማ-መቐለ 70 እንደርታ
  • መቐለ 70 እንደርታ-ኢትዮጵያ ቡና
  • መቐለ 70 እንደርታ-ድሬደዋ ከተማ
  • ሃዋሳ ከተማ-መቐለ 70 እንደርታ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

7. ሃቢብ ከማል (ነገሌ አርሲ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።

  • ነገሌ አርሲ-ቅዱስ ጊዮርጊስ
  • ነገሌ አርሲ-አዳማ ከተማ
  • ሀዲያ ሆሳዕና-ነገሌ አርሲ
  • ነገሌ አርሲ-ወላይታ ድቻ
  • ባህርዳር ከተማ-ነገሌ አርሲ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

8. አዲሱ ተስፋዬ (ምድረ ገነት ሽረ ): ከታች በተጠቀሱት 10 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ፡፡

  • ምድረ ገነት ሽረ -መቐለ 70 እንደርታ
  • ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ‐ምድረ ገነት ሽረ
  • ምድረ ገነት ሽረ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
  • ምድረ ገነት ሽረ -ሲዳማ ቡና
  • ምድረ ገነት ሽረ -ሃዋሳ ከተማ
  • ምድረ ገነት ሽረ -ባህርዳር ከተማ
  • ኢትዮጵያ ቡና-ምድረ ገነት ሽረ
  • ምድረ ገነት ሽረ-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
  • ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ምድረ ገነት ሽረ
  • ምድረ ገነት ሽረ-ፋሲል ከነማ

ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 2000 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

9. ኢትዮ ኤሌትሪክ ክለቡ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ23 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮ ኤሌትሪክ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. አሸናፊ ጥሩነህ
  2. ናትናኤል ዱባለ
  3. በረከት ወልደዮሐንስ
  4. በፍቃዱ አስረሰኸኝ
  5. አቤል ሀብታሙ
  6. ቢንያም በቀለ
  7. አብነት ተስፋዬ
  8. ሐብታሙ ሸዋለም

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

10. ኢትዮጵያ መድን ክለቡ ከሀዲያ ሆሳዕና ጋር ባደረገው የ23 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮጵያ መድን ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. ንጋቱ ገ/ስላሴ
  2. በረከት ካሌብ
  3. ብሩክ ሙሉጌታ
  4. ፋሲል ገብረሚካአል
  5. አብዱ ሞሐመድ
  6. አለልኝ ሙሉነህ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ / አምስት ሺ / እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

11. ወላይታ ድቻ ክለቡ ከሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ23 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የወላይታ ድቻ ቡድን ተጫዋች የሆኑት

  1. መሳይ ሰለሞን
  2. በፍቃዱ ህዝቄል
  3. ውብሸት ክፍሌ
  4. ያሬድ ዳርዛ
  5. ሙሉቀን አዲሱ
  6. ካዲሚ ዲያዬ

በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5ዐዐዐ / አምስት ሺ / እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ግብ ጠባቂ አስፈረመ

መሳይ አያኖ አዲሱ የኢትዮጵያ ቡና የግብ ዘብ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፈው...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ ታገደ

በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ...

ዜናዎችየዲሲፕሊን ውሳኔዎች

27ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች አብዱላጢፍ ባምባ (መቐለ 70 እንደርታ) : ክለቡ ከ ወልዋሎ አዲግራት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና የሊጉን መሪነት ሲያጠናክር ኤሌክትሪክ እና አፄዎቹም አሸንፈዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል...