የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

2260 መጣጥፎች
መቐለ 70 እንደርታሪፖርትኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | መዓም አናብስቱ በሜዳቸው ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ነጥብ ተጋርተዋል

  በትግራይ ስታድየም የተካሄደው የመቐለ 70 እንደርታና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች በመጀመርያ አጋማሽ ባስቆጠርዋቸው ግቦች ታጅቦ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።መቐለ 70 እንደርታ በባህርዳር...

ሪፖርትሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግጅማ አባጅፋር

ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከሜዳው ውጪ ጅማ አባጅፋር ላይ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል

  በ3ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን አዳማ ላይ ጅማ አባጅፋር ሲዳማ ቡናን አስተናግዶ ጨዋታው በሲዳማ ቡና 2-1...

ስሁል ሽረወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ወልዋሎ የማሸነፍ ግስጋሴውን አስቀጥሏል

  በ3ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የወልዋሎና የስሑል ሽረ ጨዋታ በቢጫ ለባሾቹ 3ለ0 አሸናፊነት ተጠናቋል።3 ተከታታይ ድሎችን ማስመዝገብ የቻሉት...

ሲዳማ ቡናስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና የፕሪሚየር ሊጉን የመጀመሪያ ድል አስመዝግቧል

  ትናንት ጅማሬውን ያደረገው እና እስከ ረቡዕ ድረስ የሚቆየው ሁለተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ ቀጥሎ ውሏል። ሲዳማ ላይ ስሑል...

ሀዋሳ ከተማሀዲያ ሆሳዕናመቐለ 70 እንደርታሪፖርትአዳማ ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማፋሲል ከተማ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት 5ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገዋል።

  ባሳለፍነው ሳምንት የጀመረው የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 2ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በ5 የክልል ከተማዎች ተደርገዋል። 5ቱም ጨዋታዎች 9:00 ሲል የጀመሩ ሲሆን በዚህ...

ሪፖርትወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ የዓመቱ የመጀመርያ የሜዳ ጨዋታቸውን በድል ጀምረዋል

  በ2ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትግራይ ስታድየም ላይ ወላይታ ድቻን ያስተናገዱት ወልዋሎዎች በካርሎስ ዳምጠው ና ሰመረ ሀፍታይ ሁለት ግቦች ታግዘው ሁለተኛ ተከታታይ...

ሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ ድሬዳዋ ከተማን በሰፊ ጎል ረምርሟል

በ2ተኛው ሳምንት ቅዳሜ በተደረገው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ ድሬድዋ ከተማን አስተናግዶ በፋሲል ከነማ አሸናፊነት ተጠናቋል።ፋሲል ከነማ ወደ አዳማ ተጉዞ...

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ ይጀምራል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ ይጀምራል። የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ነገ እና ሰኞ በሚደረጉ ጨዋታዎች የሚጀምር ይሆናል። 1990 ጅማሬውን ያደረገው እና 23ኛ አመቱን የያዘው...