ወልዋሎ

201 መጣጥፎች
ወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ እና እስራት መገርሳ በስምምነት ተለያይተዋል

በክረምት የተጨዋቾች ዝውውር ደደቢትን በመልቀቅ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን የተቀላቀለው አስራት መገርሳ ከግማሽ አመት ቆይታ በኃላ ክለቡን ተሰናብቷል። እሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በእሰልጣኝነት ከቀጠረ በኃላ...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሮበን ኦባማ ና ደደቢት ተለያዩ

በጥር የዝውውር መስኮት ደደቢትን ዳግም የተቀላቀለው ሮበን ኦባማ ለክለቡ እንድም ጨዋታ ሳያደርግ ክለቡን ለመልቀቅ ተገዷል ። ከዚህ ቀደም ለደደቢት መጫወት የቻለው ሮበን ኦባማ...

ሪፖርትወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ኢትዮጵያ ቡና ከተከታታይ ሽንፈቶች በኃላ ወደ እሸናፊነት ተመልሷል

በ18ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪይምየር ትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም ላይ የተካሄደው የወልዋሎና የኢትዮጵያ ቡና ጨወታ በእንግዶቹ ኢትዮጵያ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል።ቡናማዎቹን ከ5 ተከታታይ ሽንፈት በኃላ 3...

መቐለ ከተማሪፖርትወልዋሎ

ሪፖርት | ትግራይ ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

በ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በግምት ከ60 ሺህ በላይ ደጋፊ የታደመበት ትግራይ ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መሪዎቹ መቐለ 70 እንደርታ ደደቢት...

ወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨርሲቲ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በአሰልጣኝነት ቀጠረ

ወልዋሎ አዲግራት ዮንቨሪሲቲ ከ ድሬዳዋ ከነማ በግል ምከንያት የለቀቁትን አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን በ አንድ ዓመት ውል ዛሬ ማስፈረሙን የክለቡ አመራሮች ለሀትሪክ ስፖርት ገለፀዋል።...

ሪፖርትወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲና ድሬዳዋ ከተማ ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል

በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም የተካሄደው የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲና ድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ያለ ምንም ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል።ሁለቱም ቡድኖች በእምስተኛው ሳምንት ተጋጣሚያቸውን ድል አድርገው በጥሩ...

ወልዋሎዜናዎች

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ጨዋታ ይራዘምልኝ ጥያቄን ውድቅ አድርጓል

ቅዳሜ ታህሳስ 6 በትግራይ ስታድየም እንዲካሄድ መርሃ ግብር የወጥለት የወልዋሎና ድሬዳዋ ጨዋታ በተያዘለት ፕሮግራም እንደሚካሄድ ታውቋል። በ5ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከተያዘለት መርሃ...

ሪፖርትወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ወልዋሎ አዲግራት በኤፍሬም አሻሞ ብቸኛ ግብ የዓመቱ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል

በትግራይ ስታድየም የተካሄደው የወልዋሎ ዓድግራት ዩኒቨርሲቲ ና የደቡብ ፖሊስ ጨዋታ በኤፍሬም አሻሞ ብቸኛ ግብ በባለ ሜዳዎቹ ወልዋሎ አሸናፊነት ተጠናቋል። በሁለተኛው ሳምንት መቐለ 70...