የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪው ወላይታ ድቻ የግብ ዘቡን ሦስተኛ ፈራሚ አድርገውታል። በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመሩት እና የቴዎድሮስ ታፈሠ እና መሳይ ኒኮልን ውል ካደሱ በኋላ...
በረከት ወልዴ ወደ ቀድሞው ክለቡ ከአራት አመት በኋላ ተመልሷል። በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች የቀድሞው ተጫዋቹን የግሉ አድርጓል። ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን...
ወላይታ ድቻ ወጣቱን አጥቂ በእጁ አስገብቷል! ከቀናት በፊት የቴዎድሮስ ታፈሠ እና መሳይ ኒኮልን ውል ያራዘመው ወላይታ ድቻ ወጣቱን አጥቂ ሀሰን ሁሴንን የግሉ አድርጓል።...
የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ውል ያራዘመው ወላይታ ድቻ የሁለት ነባር ተጫዋቾችን ውል አድሷል። ከቀናት በፊት ኤፍሬም ታምራትን በአዲስ መልኩ እንዲሁም ውብሸት ክፍሌን ደግሞ ኮንትራትን...
ወላይታ ድቻ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቹን ውልን አድሷል! የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪን ኮንትራት ትላንት በሁለት አመት ውል ያራዘመው ወላይታ ድቻ ዛሬ አንድ አዲስ...
የጦና ንቦቹን በሊጉ ማቆየት የቻሉት አሰልጣኝ በሁለት አመት ውላቸውን አራዝመዋል። ወላይታ ድቻን ከታችኛው የሊግ ዕርከን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ካሳደግ በኋላ በ2010 የውድድር ዘመን...
የቀድሞው የቦዲቲ ከተማ ስራ አስኪያጅ እና የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ ሰብሳቢ ኮሚቴው አዲሱ የጦና ንቦቹ ስራ አስኪያጅ በመሆን ተሹሟል። በውጤት እጦት መነሻነት አቶ...
ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከባድ ጉዳትን ያስተናገደው ወጣቱ ተጫዋች ቅዱስ ቂርቆስ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል። ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ33ኛ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident