በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ ቡና ከአዳማ ከተማ ጋር ያደረጉት ጨዋታ ያለ ግብ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ...
በአቤኔዘር አበበ አዳማ ከተማ ከ2013 በኋላ ለመጀመርያ ጊዜ በሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ አሸናፊ ሆኗል። በፕሪምየር ሊጉ የመክፈቻ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ቢኒያም አይተን ባስቆጠራት የፍፁም...
የ2019 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊው አዳማ ከተማ የውድድር ዝግጅቱን ምን እንደሚመስል በዚህ መልኩ ዳሰነዋል። በ2018 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ደካማ የውድድር ዘመን...
በአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ እየተመሩ ዝግጅታቸውን በአዳማ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት አዳማ ከተማዎች ሴኔጋላዊዉን ግብ ጠባቂ አብዱላሂ ዲያኪቴን ማስፈረማቸውን የክለቡ ፕሬዚዳንት አቶ ፉፋ ገርማሞ ለሀትሪክ...
አዳማ ከተማ ዮሴፍ ታረቀኝን የግሉ አድርጓል። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በዋና አሰልጣኝነት በመቅጠር ወደ ዝግጅት የገባው እና አዳዲስ ተጫዋቾች ሲያስፈርም የቆየው አዳማ ከተማ ዮሴፍ...
አሰጋኸኝ ጴጥሮስ አዳማ ከተማን ተቀላቀለ ከአርባምንጭ ከተማ እግር ኳስን የጀመረው የቀድሞው የጋሞ ጨንቻ ድሬዳዋ ከተማ እና ምድረገነት ሽረ የመስመር ተከላካይ አሰጋኸኝ ጴጥሮስ ከመቐለ...
የፋሲል ከነማ ረዳት ለመሆን ተቃርቦ የነበረው አንጋፋው ደጉ ደበበ ወደ አዳማ አመራ ከአርባምንጭ ከተማ ከተገኘ በኋላ ለረጅም አመታት እግር ኳስን የተጫወተው እና በቅዱስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident