በአስራ ሁለት ክለቦች መሀከል በመቀሌ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተዉ የትግራይ ዋንጫ ዉድድር በመቀሌ 70 እንደርታ አሸናፊነት ተጠናቀቀ። ዛሬ በተካሄደዉ የፍፃሜ ጨዋታ መቀሌ 70 እንደርታ...
በትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣ትግራይ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ና ሽቶ ሚድያ ኮሚዩኒኬሽን አስተባባሪነት ተዘጋጅቶ ላለፋት 9 ቀናት በትግራይ ስታድየም ሲካሄድ የነበረው ትግራይ ዋንጫ...
አራተኛ ቀኑን በያዘው ትግራይ ዋንጫ ሥስት ክለቦችን በያዘው ምድብ ሁለት ሲዳማ ቡና ና ሰሎዳ ዓድዋ ያገናኘው ጨዋታ ግብ ሳያስተናግድ ተጠናቋል።ጥሩ ፋክክር ያስተናገደው የሁለቱ...
ሁለተኛ ቀኑን የያዘው ትግራይ ዋንጫ የምድብ ሁለት መክፈቻ ጨዋታ የሆነውን የስሁል ሽረ ሰሎዳ ዓድዋ ጨዋታን አስተናግዶ ያለ ግብ አቻ ተጠናቋል። ብዙ ሙከራዎች ባልታዩበት...
የትግራይ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል የትግራይ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሲሆን አዲስ አበባ ዋንጫ ላይ ይሳተፋል የተባለው ወልዋሎም ምድብ ድልድል ውስጥ ተኳቷል።በትግራይ...
ወላይታ ድቻ ለሁለተኛ ጊዜ በሚካሄደው ትግራይ ዋንጫ በተጋባዥነት ሚሳተፍ ሌላኛው የደቡብ ክልል ክለብ ሆኗል። ጥቅምት 30 ሚጀምረው ትግራይ ዋንጫ 5 የክልሉ ክለቦችን...
በሽቶ ሚድያ ኮሚዩኒኬሽን እና በትግራይ ወጣቶችና ስፖርት ሚኒስቴር ትብብርነት ከጥቅምት 30-ህዳር 9 ሚካሄደው ትግራይ ዋንጫ ሲዳማ ቡናን በተጋባዥነት ያሳትፋል። ለሁለተኛ ጊዜ ሚካሄደው...
ሽቶ ሚድያና ፕሮዳክሽን ከትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የሚዘጋጀው ትግራይ ዋንጫ የዘንድሮ ዓመት ውድድሩን ከጥቅምት 30-ህዳር 9 በትግራይ ስታድየም ይካሄዳል። ባሳለፍነው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident