ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ አጥቂ አስፈረሙ

አዲሱ አቱላ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጫወት ከስምምነት ደረሰ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በንብ ግልጋሎት መስጠት የቻለው አዲሱ በ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሲዳማ ቡና ፣ መቻል...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፈረሰኞቹ የተጫዋቻቸውን ውል አራዘሙ!!

አብርሀም ጌታቸው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሚያቆየውን ውል አራዘመ የአማካኝ ስፍራ ተጫዋች የሆነው አብርሀም ጌታቸው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን ውል አራዝሟል ፡፡

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፈረሰኞቹ ተከላካይ አስፈረሙ!!

በወላይታ ድቻ ተስፋ ቡድን መጫወት የቻለው እና ስልጤ ወራቤ : ቤንች ማጂ ቡና : ደደቢት እንዲሁም በስሁል ሽረ ቤት ግልጋሎት መስጠት የቻለው ጡሙልሳን...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፈረሰኞቹ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረሙ !

ወደ ዝውውሩ ዘግይተው የተቀላቀሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በዛሬው እለት አበባየሁ ዮሀንስን እና መስፍን ጳውሎስን ወደ ሰብስባቸው በሁለት ዓመት ውል ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቡአይ ኩዌት ወደ ፈረሰኞቹ ቤት ለማምራት ተስማማ !

በከፍተኛ ሊግ በአዲስ አበባ ከተማ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ጥሩ አንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው ቡአይ በፈረሰኞቹ ቤት ሁለት  ዓመት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል ።

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር አጥቂውን ውል አራዘመ !

ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር አጥቂውን ተገኑ ተሾመን ውል ለማራዘም ከስምምነት መድረሱ ይፋ ሆኗል። በክለቡ የታዳጊ ቡድን አልፎ በዋናው ቡድን መጫወት የቻለው ተገኑ ለተጨማሪ ሁለት...

ሸገር ከተማቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ግብ ጠባቂ አስፈረመ !!

አሸናፊ በቀለን መቅጠር የቻሉት ሸገር ከተማዎች ወደ ዝውውሩ ጠልቀው በመግባት በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ጥር እንቅስቃሴ ማደረግ የቻለውን ባህሩ ነጋሽን የግላቸው ለማድረግ ተስማሙ...

ቃለመጠይቅቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የቅዱስ ጊዮርጊስ ማልያ የድል ማልያ ነው ይሄን ማልያ መልበስ የአሸናፊነት ስሜት መላበስ ነው !! ሀብታሙ ጉልላት

▻ በዛሬው እለት በ ቅዱስ ጊዮጊስ ተስፋ ቡድን ድንቅ እንቅስቃሴ በማድረግ ወደ ዋናው ቡድን በማደግ መጫወት የቻለው ሀብታሙ ጉልላት እንግዳችን አድርገን አቅርበናል ።...