ሴካፋ

31 መጣጥፎች
ሴካፋዜናዎች

ዩጋንዳ የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ሻምፒዮን ሆነች

  ላለፋት ሥስት ሳምንታት በኤርትራ አዘጋጅነት የተካሄደው ውድድር ዛሬ በኡጋንዳ እና ኬንያ መካከል በተካሄደ የፍፃሜ ጨዋታ ተጠናቅዋል። የአንድ ቡድን ፍፁም በላይነት በታየበት ጨዋታ...

U -17 ብሄራዊ ቡድንሴካፋአፍሪካዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት ብሄራዊ ቡድን የኡጋንዳ ኣቻውን ኣሸነፈ

በተመስገን ዳና እየተመራ ለመጀመርያ ጊዜ በሩዋንዳ ኣዘጋጅነት እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ዞን ለኣፍሪካ ዋንጫ ከ17 ዓመት በታች ማጣሪያ ጨዋታ አየተሳተፈ ያለው ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን...

ሉሲዎቹሴካፋ

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሴካፋ ውድድር የመጀመሪያ ድሉን አስመዘገበ

በሩዋንዳ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው ሶስተኛው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) ውድድር የኢትዮጵያ ሴቶች እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን አዘጋጇን ሩዋንዳን 3ለ0 በማሸነፍ የመጀመሪያ ድሉን አጣጥሟል።...

ሉሲዎቹሴካፋዜናዎች

​በሴካፋ የሴቶች እግር ኳስ ውድድር የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የሁለተኛ ቀን ልምምዱን ትናንትና በሩዋንዳ አድርጓል

በሩዋንዳ የሚካሄደው ሶስተኛው የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ (ሴካፋ) የሴቶች እግር ኳስ ውድድር ትናንት ተጀምሯል ። በአገሪቷ ርዕሰ መዲና ኪጋሊ በሚካሄደው ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ጨምሮ...

ሴካፋዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ላይ የሚሳተፉ 23 ተጫዋቾች ተለይተው ታወቁ።

ከህዳር 24 ጀምሮ በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን ይፋ አድርጓል። በአሰልጣኝ አሸናፊ...

ሴካፋዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ሴካፋ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ቀን ልምምዱን አከናውኗል 

​በኬንያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ላይ እሚሳታፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ ቀን  ልምምዱን በዛሬው እለት   ጀምሯል ፡፡  በአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ከተመረጡት 27...

ሴካፋዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

ሴካፋ | የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለ27 ተጨዋቾች ጥሪ አቅርበዋል 

በኬኒያ አዘጋጅነት በሚካሄደው የሴካፋ ዋንጫ ከህዳር 24 ጀምሮ በሚደረገው ውድድር አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ለአዳዲስ እና ነባር ተጨዋቾች ጥሪ አድርገዋል፡፡ ነገ ሶስት ሰዓት ካዛንችስ...