የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ቡናማዎቹ ተጨማሪ ተጨዋች አስፈረሙ !

በሳላፍነው ቅዳሜ እንሻው እሸቴን ከ ሀላባ ከተማ ማስፈረም የቻሉት ቡናዎች በዛሬው እለት ፉአድ ኢብራሂምን ከ አዳማ ከተማ የግላቸው አድርገዋል

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሀዲያ ሆሳዕና ሁለት ተጨዋቾች ወደ ቡድናቸው ለመቀላቀል ተስማሙ !

ያለፈውን የውድድር ዘመን በድሬዳዋ እንዲሁም ወላይታ ድቻ በዘንድሮ የውድድር ዘመን ደግሞ በሱሁል ሽረ ማሳለፍ የቻለው ኤሊያስ አህመድ እና ሙሴ ከበላ ከአዳማ ለሀድያ ለሁለት...

ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

አዲስ አዳጊዎቹ ተጨማሪ አምስት ተጨዋቾች ለማስፈረም ተስማሙ !!

ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው እና ከ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የተገኘው አንተነ ተፈራ ወደ ሸገር ከተማ ለመጫወት ከስምምነት ደርሷል ሌላላኛ ፈራሚ ደግሞ...

መቻልኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

መሀመድ አበራ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል !

ከ ኢትዮ መድን ጋር ለመቆየት ከስምምነት መድረስ ችሎ የነበረው መሀመድ በዛሬው እለት የ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት መቻል ተቀላቅሏል መሐመድ አበራ ወደ አሳደገው ክለብ...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

በዛሬው እለት ወደ ዝውውሩ መግባት የቻሉት የጣና ሞገዶቹ አጥቂ ለማስፈረም ተስማሙ

የቀድሞ መቻል ተስፋ ቡድን እንዲሁም በከፍተኛ ሊግ እንጅባራ ከተማ በዘንድሮ የውድድር ዘመን በሁለተኛ ዙር ድሬዳዋ ከተማ ቆይታ ማድረግ የቻለው ዮሀንስ ደረጄ ባርህርዳር ከተማን...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባህርዳር ከተማ የ ተከላካዩን ወል ለማራዘም ተስማማ

መሳይ አገኘው በ ባህርዳር ከተማ የሚያቆየውን ውል ተስማማ መሳይ አገኘው በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋ ቡድን ጀምሮ በ ወላይታ ድቻ እና ያለፉትን አመታት...

ሸገር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ

ከወላይታ ዲቻ ተስፋ ቡድን የተገኘው ፀጋዬ ብርሀኑ የቀድሞ አስልጣኙን በመከተል ወደ ሸገር አምርቷል ። ፀጋዬ በወላይታ ድቻ ሀዲያ ሆሳዕና መጨዋት የቻለ ሲሆን በዘንድሮው...

መቻልወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ የቀድሞ አሰልጣኙን ለመቅጠር ተስማማ !

አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ከሁለት ዓመት የመቻል ቆይታ በኋላ ዳግም ወደ ቀድሞ ቤቱ ለመመለስ ከስምምነት ደረሰ