ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቀሪ ኮንትራት የነበራቸው አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር አይቀጥሉም። ኢትዮጵያ ቡናን ከአሰልጣኝ አብይ ካሳሁን መሰናበት በኋላ የተረከቡት አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ከስድስት ወራት...
ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በፕሪምየር ሊጉ ያሳለፈው ኬኒያዊው ግብ ጠባቂ 13ኛ ክለቡን ሊቀላቀል ከጫፍ መድረሱ ሲታወቅ በፊፋ ቅጣታቸው የፀናባቸው ፈረሰኞቹም የሀገር ውስጥ ግብ ጠባቂ...
ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ ሎዛ አበራ በአሜሪካው ክለብ ለተጨማሪ አመት ውሏን አራዝማለች። እግር ኳስን በክለብ ደረጃ 2004 ላይ በሀዋሳ ከተማ የጀመረችው እና በሀገር ውስጥም ለደደቢት...
ሦስት ኢትዮጵያዊያን ተጫዋቾች ለሙከራ ዛሬ ረፋድ ወደ ደቡብ አፍሪካ ማምራታቸውን ሀትሪክ ስፖርት አረጋግጣለች። ከሰሞኑ የኢትዮጵያ መድን እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ አቡበከር...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ አቡበከር ኑራ በደቡብ አፍሪካ ፕሪምየር ሊግ ዘንድሮ ዘጠነኛ ደረጃን በመያዝ ያጠናቀቀው ከተመሠረተም ዘጠኝ አመት በሞላው ክለብ ሙከራን ለማድረግ...
ኢትዮጵያዊው ኮከብ ለሙከራ ከአንድ ወር በኋላ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያመራል። ከመቱ ከተማ ከተገኘ በኋላ በወሎ ኮምቦልቻ ፣ ጅማ አባጅፋር ፣ ሰበታ ከተማ እና...
ፈረሰኞቹ የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቁ። በአሁኑ ሰዓት በሸራተን ሆቴል መግለጫ እየሰጡ ያሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ቀደም ሲል ጋናዊያኖቹን ተጫዋቾች አጥቂው አልፍሬድ ሜንሳህ እና...
በሰርቪያዊው አሰልጣኝ ጥቆማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ዝውውር ገብቷል። በቀጣዩ የውድድር ዘመን ሰርቪያዊውን አሰልጣኝ ሰርዲ ሚሊት ሚቾን በዋና አሰልጣኝነት ከአመታት በኋላ ለመቅጠር ከጫፍ የደረሰው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident