የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ቡናማዎቹ አምስተኛ ተጫዋች አስፈረሙ

ኢትዮጵያ ቡና አምስተኛው ፈራሚው የመስመር አጥቂው ሆኗል። በአሰልጣኝ ገብረመድህን ሐይሌ የሚመሩት ኢትዮጵያ ቡናዎች እስከ አሁን በዝውውሩ አቡበከር ኑራ ፣ በረከት ወልደዮሐንስ ፣ አብዱሰላም...

ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወላይታ ድቻ ሦስተኛ ፈራሚው ወጣቱ ግብ ጠባቂ ሆኗል

የአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪው ወላይታ ድቻ የግብ ዘቡን ሦስተኛ ፈራሚ አድርገውታል። በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመሩት እና የቴዎድሮስ ታፈሠ እና መሳይ ኒኮልን ውል ካደሱ በኋላ...

ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የጦና ንቦቹ ተጫዋቻቸውን መልሰዋል

በረከት ወልዴ ወደ ቀድሞው ክለቡ ከአራት አመት በኋላ ተመልሷል። በአሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች የቀድሞው ተጫዋቹን የግሉ አድርጓል። ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን...

ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የጦና ንቦቹ የመጀመሪያ ተጫዋችን አስፈረሙ

ወላይታ ድቻ ወጣቱን አጥቂ በእጁ አስገብቷል! ከቀናት በፊት የቴዎድሮስ ታፈሠ እና መሳይ ኒኮልን ውል ያራዘመው ወላይታ ድቻ ወጣቱን አጥቂ ሀሰን ሁሴንን የግሉ አድርጓል።...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሴናፍ ዋቁማ ወደ ታንዛኒያ አምርታለች

ኢትዮጵያዊቷ አጥቂ የታንዛኒያውን ክለብ ተቀላቀለች። ከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ ከተገኘች በኋላ በአዳማ ከተማ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና መቻል የተጫወተችው የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አማካዩ መዳረሻው ታውቋል

ከሰባት አመታት የፋሲል ቆይታ በኋላ አማካዩ ኢትዮጵያ ቡናን ተቀላቀለ። በፋሲል ከነማ መለያ ሰባት የውድድር አመታትን ያሳለፈውና ከአንድ አመት አስከፊ ህመሙ መልስ ከቆመበት ብቃቱ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን ለአዳማ ከተማ አሳልፈው የሰጡት ነብሮቹ አዲሱ አሰልጣኛቸው ታውቋል። ከቀናቶች በፊት ከአሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝ ጋር ስምምነት ቢፈፅሙም ወደ አዳማ ከተማ አሰልጣኙ...

መቻልዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

መቻል ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የአራቱን ውል አደሰ

በአሰልጣኝ መሠረት ማኔ የሚመራው መቻል ወደ ዝውውር ገብቷል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው የአሰልጣኝ መሠረት ማኔው መቻል...