የዝውውር ዜናዎች

791 መጣጥፎች
ሸገር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሸገሮች የቁመታሙን አማካይ ዝውውር ይፋ አደረጉ

ሰኞ ለሸገር ፈረመ ማክሰኞ መልቀቂያ ወሰደ ከሲዳማ ቡና ጋር ተነጋገሮ ሸገሮች ዛሬ ይፋ አደረጉ። በአማካይ ተከላካይ ቦታ ላይ በኦሜድላ ፣ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በውሰት...

ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ቢኒያም ገነቱ የአንድ አመት ውል እየቀረው ተለያየ

ግብ ጠባቂው ከአምስት አመታት በኋላ ቀሪ ውል እያለው ተለያየ ከወላይታ ድቻ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ ላለፉት አምስት አመታት ክለቡን ያገለገለው ግብ ጠባቂው ቢኒያም...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የግብ ዘቡ ፂሆን መርዕድ አዲሱ ፈረሰኛ ሆኗል

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአርባምንጭ ከተማውን ግብ ጠባቂ የግሉ አድርጓል። እግር ኳስን ከአርባምንጭ ከተማ ከጀመረ በኋላ በባህርዳር ከተማ ፣ ወላይታ ድቻ እንዲሁም በሀዋሳ ከተማ የተጫወተው...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወጣቱ ተከላካይ ወደ ባህርዳር አመራ

ባህርዳር ከተማ የመጀመሪያ ተጫዋቹን አግኝቷል። ከአሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው ጋር በቀጣዩም የውድድር ዘመን የምንመለከተው ባህርዳር ከተማ የመጀመሪያው ፈራሚውን አግኝቷል። ባህርዳር ከተማን የተቀላቀለው ቀዳሚው ተጫዋች...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወጣቱ ተከላካይ ማረፊያው ፈረሰኞቹ ቤት ሆኗል

የሀዋሳው ኮረም ሜዳ ፍሬ ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመራ። ከሀዋሳ ኮረም ሜዳ ላይ መነሻውን ካደረገ በኋላ ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ወጣት ቡድን አገልገልሎ ላለፉት ሁለት አመታት...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀድያ ሆሳዕና ሁለተኛ ፈራሚውን አገኘ

ሀድያ ሆሳዕና ተጨማሪ ተጫዋች የግሉ አደረገ። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ በቀጣዩ የውድድር ዘመን እንደሚመራ የሚጠበቀው ሀድያ ሆሳዕና ከአጥቂው ቢያንም ጌታቸው ቀጥሎ ሁለተኛው ፈራሚ የመስመር...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሁንም በዝውውሩ ቀጥሏል

ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሁለት ተጫዋች ውል ሲያራዝም አዲስ ተጫዋችም አስፈረመ። በአሰልጣኝ ኤርሚያስ ዱባለ የሚመሩት እና በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ከዘንድሮ በተሻለ በቀጣይ ለማጠናቀቅ ይረዳቸው...

ወላይታ ድቻዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወጣቱ አጥቂ ወደ ጦና ንቦቹ አመራ

በፍቅር ግዛቸው ወላይታ ድቻን ተቀላቀለ። ከሲዳማ ቡና ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በአርባምንጭ ከተማ ያለፉትን ሦስት የውድድር ዘመናት ከከፍተኛ ሊጉ እስከ ፕሪምየር ሊጉ ማገልገል...