በረከት ጥጋቡ ውሉን በጣናው ሞገድ አራዘመ። ከመቻል ወጣት ቡድን መነሻውን በማድረግ በአማራ ፖሊስ ፣ ኢኮስኮ እና ወልቂጤ ከተማ ከተጫወተ በኋላ በትውልድ ሀገሩ ባህርዳር...
አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ በኢትዮጵያ መድን ላይቀጥሉ የሚችሉባቸው ምክንያቶች እንዳሉ መረጃ አግኝተናል። ኢትዮጵያ መድን በቅርቡ አራት አሰልጣኞችን ካወዳደረ በኋላ በመጨረሻም የቀድሞው የመተሐራ እና ሀምበሪቾ...
ለሀላባ የፈረመው ተጫዋች አንድ ሳምንት ሳይሞላ ለወልዋሎ ፈረመ። ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ጋር ውሉ መጠናቀቁን ተከትሎ ልክ የዛሬ ሳምንት ለአዲስ አዳጊው ሀላባ ከተማ ፈርሞ...
ከወራት በፊት ኤሌክትሪክን ሊቀላቀል የነበረው አጥቂ ወደ ንግድ ባንክ አመራ በደቡብ ኦሞ ዞን ኛንግላንድ ወረዳ ከተገኘ በኋላ በጂንካ ከተማ እንዲሁም ደግሞ የተጠናቀቀውን አመት...
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቀድሞው ተጫዋቹን ሲያስፈርም የአራቱን ውል አራዘመ በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ትላንት ወደ ዝውውሩ የገቡ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ የቀድሞው...
ጳውሎስ ከንቲባ ማረፊያው ኢትዮጵያ ቡና ሆኗል ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ለመቻል ተስፋ ቡድኖች ከተጫወተ በኋላ ከከፍተኛ ሊጉ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በመቀጠል በቅዱስ...
ሀብታሙ ታደሰ ለሸገር ከተማ ፈረመ በከፍተኛ ሊግ 2010 ለወልቂጤ ከተማ ሲጫወት ድሬዳዋ እና ዝዋይ (ባቱ) ሜዳ ላይ በደርሶ መልስ በናሽናል ሲሜንት ክለብ ላይ...
ወጣቱ ተከላካይ ውሉን በነብሮቹ ቤት አራዝሟል። ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በንብ እና መቻል ቆይታን አድርጎ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በሀድያ ሆሳዕና እጅግ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident