Uncategorized

391 መጣጥፎች
Uncategorized

የፊፋ ከፍተኛ የእግር ኳስ ዳኞች የሞያ ማሻሻያ ስልጠና በአዲስአበባ ይካሔዳል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከዓለም አቀፉ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ማህበር /ፊፋ/ ጋር በተመተባበር ለ35 ኢንተርናሽናል እና ኤሊት ፌደራል ዳኞች የአዘጋጀው የከፍተኛ የእግር ኳስ...

Uncategorizedዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችደቡብ ፖሊስ

ደቡብ ፖሊስ ዘላለም ሽፈራው (ሞሪንሆ) ቀጠረ

የከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን በመሆን ኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግን የተቀላቀሉት ደቡብ ፖሊሶች ከኣሰልጣኛቸው ግርማ ታደሰ ጋር መለያየታቸው ተከትሎ የቀድሞው የሃዋሳ ከተማ፣ሲዳማ ቡና ድሬዳዋ ኣሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን...

Uncategorized

eeeee

eeeeeeeeeeeee

Uncategorizedኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ቢንያም በላይ በኣልባኒያ ሊግ የመጀመርያ ጎሉን ኣስቆጠረ

_________________________________ ባለፈው ዓመት ኢትዮጵያ ንግድባንክን በመልቀቅ የኣልባንያ ሃያል ክለብ ስከንደርቡን የተቀላቀለው ቢንያም በላይ ዛሬ በሦስተኛው ሳምንት በያዘው የኣልባንያ ሊግ ከሜዳው ውጪ ካስትርዮትን የገጠመው...

Uncategorizedሲዳማ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፍጹም ተፈሪ(ፈቹል) ወላይታ ድቻን ተቀላቀለ

በክረምት ዝውውር መስኮት ዘጠኝ ተጨዋቾችን ማስፈረም የቻለው ወላይታ ድቻ መሃል ሜዳ ላይ ያለው ክፍተትን ለመሙላት የቀድሞው የሃዋሳ፣ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ዳሽን ቢራና ደደቢት ተጨዋች በኣንድ ዓመት...

Uncategorizedቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ጌታነህ ከበደ ፈረሰኞቹን ተቀላቅሏል

የኢትዮጵያ ፕሪሜየርሊግ የምን ግዜም ኮከብ ጎል ኣግቢ የሆነው ጌታነህ ከበደ(ሰበሮም) በኢትዮጵያ ክለቦች ደረጃ ሦስተኛ ክለቡን ቅዱስ ጊዮርጊስን በሁለት ዓመት ውል ፈርሟል።በተጠናቀቀው ውድድር ዓመት...

Uncategorizedኢትዮጵያን በውጪዜናዎች

ፔትሮጀት በሽመልስ በቀለ ሁለት ጎሎች ኣሸነፈ

ሦስተኛ የሊግ ጨዋታቸውን በሜዳቸው ዋዲ ደግላን የገጠመት ፔትሮጀቶች በሽመልስ በቀለ ሁለት የመጀመርያ ኣጋማሽ ግቦች ታግዘው ሙሉ ሦስት ነጥብ ማሳካት ችለዋል።የመጀመርያ ሁለት ጨዋታዎችን ከዛማሌክና...

Uncategorized

​አማኑኤል ጎበና የወልዋሎ ኣራተኛ ፈራሚ ሆነ

በዝውውሩ መስኮቱ በስፋት እየተሳተፋ ሚገኙት ወልዋሎ ከኣርባምንጭ ከተማ ኣምኑኤል ጎበናን ማስፈረም ችለዋል።የመሃል ተጨዋች የሆነው ኣማኑኤል የወልዋሎ የመሃል ክፍልን ሊያጠናክር እንደሚችል ይገመታል።ኣርባምንጭ ላይ ከጸጋዬ...