Uncategorized

391 መጣጥፎች
Uncategorizedየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊጉ አዳማና ደደቢት ድል ቀንቷቸዋል

12ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች ቀጥለው ውለዋል። አዲስ አበባ ላይ ኢትዮጵያ ቡና ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ተጫውተው ያለምንም ጎል...

Uncategorized

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሳምንት ኘሮግራም

                                  የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሳምንት  ...

Uncategorized

​የወልዲያ ስታዲየም የመግቢያ ዋጋ ላይ ማስተካከያ አደረገ 

 የመግቢያ ዋጋው ማስተካከያ ወልድያ ስፖርት ክለብ ቀጣይ በሜዳው ከኤሌክትሪክ ጋር በሚያደርገው ጨዋታ ጀምሮ የመግቢያ ዋጋው ማስተካከያ ተግባራዊ ይሆናል!! ወልድያ ስፖርት ክለብ ከመልካቆሌ ስታዲየም ወደ አዲሱ ሙሃመድ...

Uncategorized

​በዱባይ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበላይነት አጠናቀዋል

በ2017ቱ የዱባይ ማራቶን በሁለቱም ፆታ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት ድል ተጎናፅፈዋል። በወንዶቹ ውድድር አትሌት ታምራት ሞላ በ2 ስአት ከ4 ደቂቃ ከ10 ሰከንድ በመግባት...

Uncategorized

31ኛው ቶታል አፍሪካ ዋንጫ ከተጀመረ ዛሬ አራተኛ ቀኑን አስቆጥሯል።

 በጋቦን አስተናጋጅነት በመካሄድ ላይ በሚገኘው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ አራት ሁለት ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ። በምድብ አራት የተደለደሉት ግብፅ፣ ኡጋንዳ፣ጋና እና ማሊ የመጀመሪያ የምድብ...

Uncategorizedየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

​የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

ምድብ ሀ 9ኛ ሳምንት እሁድ ጥር 7 ቀን 2009 ድሬዳዋ ከተማ 1-4 ደደቢት (ድሬዳዋ ስታድየም) ሰኞ ጥር 8 ቀን 2009 ንፋስ ስልክ ላ....

Uncategorized

​የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ፕሪሚየርሊግ

5ኛ ሳምንት ቅዳሜ ጥር 6 ቀን 2009 ኢትዮጵያ ቡና 3-0 ኢ.ወ.ስ. አካዳሚ እሁድ ጥር 7 ቀን 2009 ወላይታ ድቻ 0-1 ሀዋሳ ከተማ መከላከያ...