በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ብቻ ሳይሆን በአልገዛም ባይነቱ የተጋድሎ ዘመን አይረሴ የሆነ አንፀባራቂ ታሪክ በመስራት ፈር ቀዳጅ መሆኑን ያረጋገጠው አንጋፋው የቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ይዞት...
ከአቶ ጁነዲን ይልቅ ሱዳናዊው ማግዳ ሸምስ የተሻለ ዕድል እንዳላቸው እየተነገረ ነው የሀትሪክ ጋዜጣ ማኔጂንግ ኤዲተር ...
የይድነቃቸው ተሰማ የወጣቶች እግር ኳስ አካዳሚ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የካፍ ፕሬዚዳንት ኢሳ ሃያቱ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና...
ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ማህበር (ፊፋ) ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በካፍ የምስረታ በዓልና በጠቅላላ ጉባኤው ላይ በእንግድነት ለመገኘት ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ። የአፍሪካ...
ለ29 ዓመታት የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) ፕሬዝዳንት በመሆን እያገለገሉ የሚገኙት ካሜሮናዊው ኢሳ ሀያቱ በቀጣይም የካፍ ፕሬዝዳንት ሆኖ የመመረጥ ዕድል እንዳላቸው ተናገሩ። ኢሳ...
የካፍ ኘሬዚዳንት ኢሳ ሀያቱ እና የካፍ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ ምሽት በ2፡30 አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ የወጣቶችና ስፖርት ሚኒስተር እና ሚኒስቴር ዴኤታ ከኢትዮጵያ...
ኢትዮጵያ ውስጥ ግንባታው ሲካሄድ የቆየውና መጠናቀቅ ካለበት ጊዜ ዘጠኝ ዓመት የዘገየው የካፍ አካዳሚ ከ85 ሚሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት ተመደበለት። በአዲስ አበባ ከተማ...
21ኛ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ክለቦች ቻምፒዮንስ ሊግ ውድድር ኢትዮጵያን በመወከል እየተሳተፈ የሚገኘው የፕሪሚየር ሊጉ አሸናፊ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ወደ ወሳኙ የምድብ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident