Le sélectionneur de l’équipe nationale éthiopienne Abraham Mebrahtu a dévoilé lundi sa liste des 23 joueurs qui disputeront le match qualificatif aller-retour contre...
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሆኑት ሩዋንዳ እና ኬንያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ያለባቸውን የአለማቀፍ ውድድር እንደማይሳተፉ አሰታውቀዋል። የኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ ስርጭት በስፖርቱ ከፍተኛ ጫና...
በኳታር አሰተናጋጅነት ለሚከናወነው 34ኛው የአለም ዋንጫ ለመካፈል በምድብ 7 ኢትዮጵያ ከጋና ደቡብ አፍሪካ እና ዙምባዌ ጋር መደልደሏ ዛሬ ካይሮ ላይ የነበረው እጣ...
ሚቾ የዛምብያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ለመሆን የመጨረሻ ሶስት እጮች ላይ በመካተት ከጫፍ መድረሳቸው ታውቋል። የቀድሞው የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ ሰርጆቪች ሚቾ ከሳምንታት በፊት በአዲስ...
ኤስፒራንስ ዲ ቱኒዝ ተቀናቃኙን ኤቷህል ዶ ሳህለን በማሸነፍ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አግኝቷል። ትልቅ ግምት ተሰጥቶት የነበረው አጓጊው የቱኒዚያው ደርቢ ሀምዶ ኤል ሆኒ...
ኢንተርናሽናል ዳኛ በአምላክ ተሰማ ዛሬ 10 ስአት ላይ የሚካሄደውን የኤስፒራንስ ዲ ቱኒዝና ኤቷህል ዶ ሳህል ጨዋታ ይመሩታል። የቱኒዚያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ኢትዮጵያውያን ዳኞች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident