በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማን ከአዲስ አበባ ከተማ አገናኝቶ በፀጋዬ አበራ ሁለት ግቦች አርባምንጭ ከተማዎች ከጨዋታው ሶስት ነጥብ ይዘው ወተዋል ። አርባምንጭ...
በ17ኛው ሳምንት የሶሰተኛ ቀን ውሎ የመጀመሪያ ጨዋታ በድሬዳዋ ከተማ እና በሲዳማ ቡና መካከል ተደርጎ ግብ ሳይቆጠርበት 0 - 0 ተጠናቋል ። ድሬዳዋ ከተማ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ባህርዳር ከተማን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶት ተከላካዩ ፍሬዘር ካሳ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ሀድያ ሆሳዕናዎች አሸንፈው መውጣት ችለዋል ። ባህርዳር ከተማ በ16ኛው...
በ17ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የፋሲል ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ግቦች ወልቂጤ ከተማ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ መከላከያን ከሰበታ ከተማ አገናኝቶ ለስምንት ተከታታይ ጨዋታዎች ከድል ጋር ተጣልቶ የነበረውን ሰበታ ከተማን ወደ አሸናፊነት መልሷል ። ሰበታ ከተማዎች በ16ኛው...
በ17ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው የኢትዮጵያ ትልቁ ደርቢ ሸገር ደርቢ በቅዲስ ጊዮርጊስ የ4 ለ 0 አሸናፊነት ተፈፅሟል ። ኢትዮጵያ ቡናዎች...
በ16ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የወላይታ ድቻ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ ቃልኪዳን ዘላለም ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ወላይታ ድቻዎች ማሸነፍ ችለዋል ።...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን ከአስተናጋጁ ከተማ ክለብ አዳማ ከተማ አገናኝቶ ጥሩ ፉክክር የታየበት ጨዋታ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ግቦች ጨዋታው 1 ለ 1...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident