ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው እና ከ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና የተገኘው አንተነ ተፈራ ወደ ሸገር ከተማ ለመጫወት ከስምምነት ደርሷል ሌላላኛ ፈራሚ ደግሞ...
የቀድሞ መቻል ተስፋ ቡድን እንዲሁም በከፍተኛ ሊግ እንጅባራ ከተማ በዘንድሮ የውድድር ዘመን በሁለተኛ ዙር ድሬዳዋ ከተማ ቆይታ ማድረግ የቻለው ዮሀንስ ደረጄ ባርህርዳር ከተማን...
መሳይ አገኘው በ ባህርዳር ከተማ የሚያቆየውን ውል ተስማማ መሳይ አገኘው በ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋ ቡድን ጀምሮ በ ወላይታ ድቻ እና ያለፉትን አመታት...
አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ከሁለት ዓመት የመቻል ቆይታ በኋላ ዳግም ወደ ቀድሞ ቤቱ ለመመለስ ከስምምነት ደረሰ
በከፍተኛ ሊግ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ከ ሀላባ ከተማ ድንቅ እንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው እንዳሻው እሸቴ ቡናማዎቹ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል ። እንዳሻው ከ ኢትዮጵያ ስፖርት...
የመጀመሪያ ፈራሚ መሆን የቻለው ቸርነት ጉግሳ ሲሆን ቸረነት ጉግሳ በክረምቱ ከ ተለያዩ ቡድኖች ጋር ስሙ ሲነሳ የቆየ ሲሆን መዳረሻው መቻል መሆን ችሏል ።...
አሸናፊ በቀለን መቅጠር የቻሉት ሸገር ከተማዎች ወደ ዝውውሩ ጠልቀው በመግባት በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ጥር እንቅስቃሴ ማደረግ የቻለውን ባህሩ ነጋሽን የግላቸው ለማድረግ ተስማሙ...
የወላይታ ድቻ ታዳጊ ቡድን ፍሬ የሆነው እና ያለፉት አመታት በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ግልጋሎት መስጠት የቻለው በረከት ወለዴ በ አንድ አመት ውል ሸገር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident