የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ የሆነው ፋሲል ከነማ ጋብርኤል አህመድ በአንድ ዓመት ውል አስፈርሟል። ስዩም ከበደን በአሰልጣኝነት ከቀጠረ በኃላ በተጨዋቾች ዝውውር ላይ ዝምታን መርጠው...
ሻምፒዮኖቹ መቐለ 70 እንደርታ የክረምቱ 3ተኛ ፈራሚያቸውን ኦኪኪ ኦፎላቢን ከጅማ አባጅፋር አድርገዋል።ባሳለፍነው የውድድር ዓመት አጋማሽ ላይ ካልተሳካ የግብፅ ቆይታ በኃላ ጅማ አባጅፋርን...
ኳስ መጫወት እሚችል ግብ ጠባቂ ሲያፈላልጉ የነበሩት ኢትዮጵያ ቡና በረከት አማረን ከወልዋሎ ማስፈረም ችለዋል። በ2009 ወልዋሎ ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲያልፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ...
ተጨዋቾቹን በማስፈረም የተጠመደው መከላከያ የክረምቱ 8ኛ ፈራሚያቸውን ከሃዋሳ አድርገዋል።ከሃዋሳ ሁለተኛ ቡድን በውበቱ አባተ መሪነት ወደ ዋናው ቡድን ያደገው ደስታ ዮሐንስ ላለፋት ዓመታት የቡድኑ...
ባለፋት ቀናት በቃል ደረጃ ከሰበታ ከተማ ጋር ተስማምቶ የነበረው ውበቱ አባተ ዛሬ በይፋ የሰበታ ከተማ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተቀጥርዋል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት...
በክረምቱ የተጨዋቾች ዝውውር ስሙ ከብዙ ክለቦች ጋር እየተነሳ የነበረው ታፈሰ ሰለሞን በመጨረሻ ማረፍያውን ኢትዮጵያ ቡናን አድርጓል። የካሳዬን አጨዋወት ለመተግበር ያግዛሉ የተባሉ ተጨዋቾችን...
ባህርዳር ከተማ ወጣቱን ተከላካይ ሰለሙን ውዴሳን ከመድን አስፈርሟል።ባሳለፍነው የውድድር ዓመት በግሉ ከመድን ጋር የተሳካ ጊዜ ያሳለፈው ሰለሙን ውዴሳ የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል። ወንድሜነህ ደረጄን...
የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ትላንት የጀመረው ወልዋሎ ጃፋር ደሊልን ከአዳማ ከተማ አስፈርሟል። ባሳለፈነው ዓመት የሮበርት ኦዶንካራ መምጣት ተከትሎ ከቡድኑ ጋር መለያየቱ እሚታወስ ነው።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident