በ22ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ውሎ የመጨረሻ ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና የባህርዳር ከተማ ያለ ግብ አቻ ተጠናቋል ። ወላይታ ድቻዎች...
በ22ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የሰበታ ከተማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በሁለቱም በኩል ግብ ሳይስተናገድበት 0 - 0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማን ከቅዱስ ጊዮርጊስ አገናኝቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ 3 - 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል ። ሀዋሳ ከነማዎች በ20ኛው ሳምንት በሀድያ...
በ20ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕናን ከሀዋሳ ከተማ አገናኝቶ ሀድያ ሆሳዕና 3 - 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ሁለቱ መቀመጫቸውን በሀዋሳ ያደረጉትን ሲዳማ ቡናን እና ሃዋሳ ከነማን አገናኝቶ ሲዳማ ቡና 3 - 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል ።...
በ17ኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ 9 ሰዓት ላይ በጀመረው ጨዋታ ሀዋሳ ከተማዎች ለረጅም ደቂቃዎች ሲመሩ ቢቆዩም 90ኛው ደቂቃ ላይ በተቆጠረባቸው ግብ ከወላይታ ድቻ...
በ16ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ጅማ አባጅፋርን ከሀዋሳ ከተማ አገናኝቶ ብሩክ በየነ እና ተባረክ ሔፋሞ ባስቆጠሯቸው ግቦች ሀይቆቹ ማሸነፍ ችለዋል ። ጅማ አባጅፋሮች በ15ኛው...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች የመጀመሪያ ቀን ውሎ ምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ የተደረገው የአዳማ ከተማ እና የሀዋሳ ከተማ ጨዋታ ምንም ግብ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident