ከሳምንታት በፊት ለአፄዎቹ ቀጣዮቹን ዓመታት ለመጫወት ተስማምቶ የነበረው የቡድኑ የኋላ ደጅን ያሬድ ባየህ አሁን ላይ ከስምምነት አለመድረሳቸው ታውቋል ። ሀትሪክ ስፖርት ለማወቅ...
ለፋሲል ከነማ በመሀል ሜዳው ላይ በመጫወት እና ክለቡንም በጥሩ መልኩ በማገልገል ይታወቃል፤ ይኸው ወጣት የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ሀብታሙ ተከስተ /ጎላ/ም ይባላል፤ ሀብታሙ በሜዳ...
በፕርሚየር ሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪነታቸውን እያሳያ የሚገኙት ፋሲል ከነማዎች የተጫዋቻቸውን ውል በማራዘሙ ቀጥለዋል ። ሀትሪክ ስፖርት ከታማኝ ምንጯ ባገኘችው መረጃ ከቀናት በፊት የአምሳሉ...
በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመሩት አፄዎቹ የግራ መስመር ተከላካያቸውን አምሳሉ ጥላሁን ( ሳኛን ) ውል ማራዘማቸው ተሰምቷል ። በፋሲል ከነማ ክለብ በጠንካራ እንቅስቃሴዎቹ እና...
“ለብሄራዊ ቡድን ዳግም በተመረጥኩብት ሰዓት በፋሲሎች ተፈልጌ የቡድናቸውአካል ስለሆንኩ በጣም ተደስቻለሁ” “ለአንድም ቀን ቢሆን ራሴን የሀገሪቷ ቁጥር አንድ ግብ ጠባቂ አድርጌ አላውቅም” ይድነቃቸው...
በኢትዮጵያ ቡና ቤት በመሀል ሜዳው ላይ አስደናቂ ብቃቱን ላለፉት አመታት ሲያሳይ የቆየው አምበሉ አማኑኤል ዮሐንስ ከቡናማዎቹ ጋር በመለያየት ፋሲል ከነማን መቀላቀሉ ተገልጿል ::...
የዘንድሮው ዓመት የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ባለቤት ፋሲል ከነማ በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ከሚገኙ ክለቦች ውስጥ ዋነኛው ሲሆን የሁለት ተጫዋቾችን ውል ሲያራዝም...
በዝውውር መስኮቱ ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት የዘንድሮው ዓመት የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ክብር ባለቤት ፋሲል ከነማ የሀብታሙ ተከሰትን ውል ማራዘማቸው ሀትሪክ ስፖርት ለማወቅ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident