የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ሲሆን ነገ (ቅዳሜ) አንድ እንዲሁም ከነገ በስቲያ (እሁድ) ደግሞ ሰባት ጨዋታዎች የሚደረጉ ይሆናል።...
በአሰልጣኝ ፓውሎስ ማንጎ እየተመሩ ደካማ ጅማሮን ቢያሳዩም ከጨዋታ ጨዋታ መሻሻሎችን በማሳየት ጠንካራ ተፎካካሪ እየሆኑ የሚገኙት ጅፋራውያን በአዲሱ ስታዲየማቸው ያለመሸነፍ ጉዟቸው አስቀጥለዋል ::...
ጨዋታ: ጅማ አባጅፋር ከ ወልቂጤ ከተማ የጨዋታ ቀን: ረቡዕ ታህሳስ 29/2012 የጨዋታ ሰዓት: 9:00 የጨዋታ አርቢትር: ፌደራል አርቢትር ኢሳያስ ታደሰ ቦታ: ጅማ አባ...
የአሰልጣኞች አስተያየት ምክትል አሰልጣኝ አስቻለው ሀ/ሚካኤል አዳማ ከተማ " ጨዋታውን እንዳያችሁት ተጭንን ለመጫወት ሞክረናል እንቅስቃሴያችንም ጥሩ ነበር ብዙ የጎል እድሎችን መፍጠር ችለናል በተለይ...
በአዳማ ከተማ ተደጋጋሚ ሙከራዎች በተጀመረው ተጠባቂው የኦሮሚያ ደርቢ አዳማ ከተማዎች በዳዋ ሆቴሳ አደገኛ ሙከራ ማድረግ ቢችሉም የጎሉን አናት ታካ ልትወጣ ችላለች ::...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር እንዲህ እንዲያ እያለ እነሆ 6ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል። ሊጉ እስካሁን ድረስም ለ5 ሳምንታት በፍጹም ስፖርታዊ ጨዋነት እና እንግዳ ክለብን በመልካም አቀባበል...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል 6ቱ ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ጅማ ላይ ጅማ አባጅፋር ከቅ/ጊዮርጊስ ያደረጉት ጨዋታ አንዱ ነው።...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት 8ጨዋታዎች በሳምንቱ መጨረሻ እና በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ የሚካሄዱ ሲሆን ሁሉም ጨዋታዎች በክልል የሚደረጉ ይሆናል። ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል 6ቱ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident