ኢትዬጵያን በመወከል በአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ በመሳተፍ ላይ የነበረው ወላይታ ድቻ በታንዛኒያው ያንግ አፍሪካንስ ተሸንፎ ከውድድሩ ውጭ ሁኗል፡፡ በአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ወደ ምድብ ድልድል...
የአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ካኘ ረቡዕ ሚያዚያ 10 ቀን 2010 AGG-(1-2) FT ወላይታ ድቻ 1-0 ያንጋ አፍሪካ 2'ጃኮ አራፋት ካርዶች አሰላለፍ...
በአፍሪካ ኮንፌደሬሺን ዋንጫ ወደ ምድብ ድልድል ለመግባት በሚደረገው የ2ኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ የኮንጎውን ካራ ብራዛቪል ያስተናገዱት ፈረሰኞቹ በአዳነ ግርማ ብቸኛ ግብ ወደ ምድብ...
በካፍ ኮንፌደሬሺን ካፕ ምድብ ድልድል ለመግባት የመጀመሪያውን ጨዋታ ለማድረግ ወደ ታንዛኒያ ያቀናው ወላይታ ድቻ ዳሬ ሰላም ላይ በተጋጣሚው ያንግ አፍሪካንስ 2ለ0 ተረቶ የመልሱን...
በካፍ ኮንፌደሬሽን ካፕ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ተሳታፊ የሚሆኑት ኢትዮጵያን የወከሉት ወላይታ ድቻ እና ቅ/ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸው ታወቁ። በዚህም መሰረት ወላይታ ድቻ ከታንዛኒያው ያንግ አፍሪካ...
ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ መድረክ በመሳተፍ ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻና ቅዱስ ጊዬርጊስ በካፍ ኮንፌደሬሺን ካኘ ወደ ምድብ ድልድል ለመግባት በሚደረገው የደርሶ መልስ ጥሎ ማለፍ...
ወላይታ ድቻ በግብጹ ዛማሌክ ላይ ያስመዘገበው ድል አስመልክቶ ቡድኑ ቦሌ ዓለም ዓቀፍ የአየር ማረፊያ ሲደርስ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ፣ የደቡብ...
ወላይታ ድቻ በካፍ ኮንፌደሬሺን ካፕ የመልስ ጨዋታ በግብፅ አልሰላም ስታዲዬም የአፍሪካውን ስመ ገናና ክለብ የግብፁን ዛማሌክ በመለያ ምት በመርታት አዲስ ታሪክ ፅፎ ወደ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident