“ሀይሌንና ቀነኒሳን በቪዲዮ እያየሁ ማደጌ ለዛሬው የአትሌቲክስ ህይወቴ ጠቅሞኛል፤አለም ሻምፒዮናና ኦሎምፒክ ላይ ታሪክ ማፃፍ ህልሜ ነው” የኦቷዋ የ10ኪ.ሜ አሸናፊ አትሌት አንድአምላክ በልሁ

ከ 1.2 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች፣ከ14 በላይ ታላላቅ ሙዚየሞችን በውስጧ ሽሽጋ ያያዘችው፣ከሀገሪቱ አራተኛ ትልቋ ከተማ በሆነችው ኦቷዋ ያለው ድባብ ከወትሮው የተለየ

Read more

ሀትሪክ በይፋ የተጋበዘችበት የኦቷዋ ማራቶን የፊታችን እሁድ በልዩ ድምቀት ይካሄዳል

“አሁንም የውድድሩን ሪከርድ ስለመስበር አልማለሁ፤ ኦቷዋ በጣም የተረጋጋች ለኑሮ የምትመች ሰላማዊ ከተማ ናት” አትሌት የማነ ፀጋዬ   በይስሐቅ በላይ  ​አረንጓዴ

Read more