ኢትዮጵያ መድህን

104 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ መድህንኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ መድን ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን 3-1 በማሸነፍ የአምስተኛውን ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በድል አጠናቀቀ!

በአቤኔዘር አበበ ኢትዮጵያ መድን በድል የአምስተኛውን ሳምንት ጨዋታ አጠናቀቀ! በጨዋታው የመጀመሪያ አጋማሽ ኢትዮጵያ መድን በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ጥሩ እንቅስቃሴ በማሳየት ተጋጣሚውን መፈተን ችሏል። በ10ኛው...

መቻልኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

መቻል ኢትዮጵያ መድንን 3–1 በማሸነፍ ወሳኝ ድል አሳካ!

በአቤኔዘር አበበ መቻል ኢትዮጵያ መድንን አሸንፎ የሊጉን መሪነት ተረከበ! በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታ መቻል ኢትዮጵያ መድንን 3–1 በማሸነፍ...

ሀዋሳ ከተማኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ መድን ጋር 1–1 በሆነ ውጤት ነጥብ ተጋርተዋል።

በአቤኔዘር አበበ በቀይ ካርዶች የታጀበው የሀዋሳ ከተማና የኢትዮጵያ መድን ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ! በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ከኢትዮጵያ...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችጋሞ ጨንቻ

ኢትዮጵያ መድን በአርባ ምንጭ ጋሞ ጨንቻን 2ለ0 ረቶ የውጪ ሜዳ ድል አስመዘገበ

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር መድረክ፣ በአርባ ምንጭ ስታዲየም በደጋፊዎቹ ድጋፍ ወደ ሜዳ የገባው ጋሞ ጨንቻ በኢትዮጵያ መድን 2ለ0...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች አጥቂ አስፈረመዋል።

ያሬድ ብርሀኑ ወደ ኢትዮጵያ መድን አመራ በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ መሪነት የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እየሰራ የሚገኘው ኢትዮጵያ መድን የመጀመሪያ የሊግ ጨዋታውን ወደ አርባምንጭ አምርቶ...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

አብዲሳ ጀማል የቀድሞው ክለቡን ተቀላቀለ

አብዲሳ ጀማል የቀድሞው ክለቡን ኢትዮጵያ መድህንን ተቀላቀለ። በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች ወደ አርባምንጭ ተጉዘው አዲስ አዳጊውን ክለብ ጋሞ ጨንቻን የሚገጥሙ ሲሆን...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

እንየው ካሳሁን ወደ ክለብ ተመልሷል

እንየው ካሳሁን አዲሱ የኢትዮጵያ መድን ተጫዋች ሆኗል። ከፌድራል ፓሊስ ከተነሳ በኋላ በአዲስ አበባ ፣ ወልዋሎ ፣ ፋሲል ከነማ እና ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም በሀዋሳ...

ኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ቁመታሙ ተከላካይ ኢትዮጵያ መድንን ተቀላቀለ

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ላለፉት አመታት ከተመለከትናቸው ጥሩ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው እንዳለ ዮሐንስ አዲስ የኢትዮጵያ መድን ተጫዋች ሆኗል። ከኢንጅነሪንግ...