አዲሱ አቱላ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጫወት ከስምምነት ደረሰ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በንብ ግልጋሎት መስጠት የቻለው አዲሱ በ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሲዳማ ቡና ፣ መቻል...
አብርሀም ጌታቸው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሚያቆየውን ውል አራዘመ የአማካኝ ስፍራ ተጫዋች የሆነው አብርሀም ጌታቸው ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ለሁለት ዓመት የሚያቆየውን ውል አራዝሟል ፡፡
በወላይታ ድቻ ተስፋ ቡድን መጫወት የቻለው እና ስልጤ ወራቤ : ቤንች ማጂ ቡና : ደደቢት እንዲሁም በስሁል ሽረ ቤት ግልጋሎት መስጠት የቻለው ጡሙልሳን...
ወደ ዝውውሩ ዘግይተው የተቀላቀሉት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በዛሬው እለት አበባየሁ ዮሀንስን እና መስፍን ጳውሎስን ወደ ሰብስባቸው በሁለት ዓመት ውል ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል።
በከፍተኛ ሊግ በአዲስ አበባ ከተማ በዘንድሮው የውድድር ዓመት ጥሩ አንቅስቃሴ ማድረግ የቻለው ቡአይ በፈረሰኞቹ ቤት ሁለት ዓመት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል ።
ቅዱስ ጊዮርጊስ የመስመር አጥቂውን ተገኑ ተሾመን ውል ለማራዘም ከስምምነት መድረሱ ይፋ ሆኗል። በክለቡ የታዳጊ ቡድን አልፎ በዋናው ቡድን መጫወት የቻለው ተገኑ ለተጨማሪ ሁለት...
አሸናፊ በቀለን መቅጠር የቻሉት ሸገር ከተማዎች ወደ ዝውውሩ ጠልቀው በመግባት በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ጥር እንቅስቃሴ ማደረግ የቻለውን ባህሩ ነጋሽን የግላቸው ለማድረግ ተስማሙ...
▻ በዛሬው እለት በ ቅዱስ ጊዮጊስ ተስፋ ቡድን ድንቅ እንቅስቃሴ በማድረግ ወደ ዋናው ቡድን በማደግ መጫወት የቻለው ሀብታሙ ጉልላት እንግዳችን አድርገን አቅርበናል ።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident