ሪፖርት

222 መጣጥፎች
መቐለ 70 እንደርታሪፖርትዜናዎችየአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫፋሲል ከተማ

አፄዎቹ የአሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫን አሸነፋ

  መቐለ 70 እንደርታ ከፋሲል ከነማ ጋር ያገናኘው የ2011 የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጨዋታ በጥሎ ማለፍ ሻምፒዮኖቹ አሸናፊነት ተጠናቋል።በሁለቱም በኩል አዳዲስ ፈራሚዎች በታዩበት...

ሪፖርትአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎች

ሰበታ ከተማ ጦሮቹን በማሸነፍ የዋንጫ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል

  በዘንድሮው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ በተጋባዥነት ከሚወዳደሩ ክለቦች በብቸኝነት ወደ ግማሽ ፍፃሜ ያለፈው ሰበታ ከተማ መከላከያን በማሸነፍ ወደ ፍፃሜ መድረሱን ማረጋገጥ ችሏል።...

ሪፖርትዜናዎች

ሪፖርት | ዋልያዎቹ በሜዳቸው በሩዋንዳ ተሸንፈዋል

  በካሜሮን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ቻን 2020 ማጣሪያ በትግራይ ኢንተርናሽናል ስታድየም የሩዋንዳ አቻውን ያስተናገደው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠረበት ግብ ተሸንፏል። በ4-3-3 አሰላለፍ...

ሪፖርትዜናዎች

ሪፖርት | የኢትዮጵያና ሌሴቶ ጨዋታ ያለግብ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ

  ለ2022 የኳታር ዓለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ዙር ጨዋታውን ባህርዳር ላይ ከሌሴቶ ጋር የተጫወተው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ያለ ምንም ግብ አቻ ተለያይቷል።...

ሪፖርትኮንፌድሬሽን ካፕዜናዎችፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ በበዛብህ መለዮ ብቸኛ ግብ እዛምን እሸነፈ

  በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ቅድመ ማጣርያ የመጀመርያ ዙር ጨዋታ  በሜዳው እዛምን ያስተናገደው ፋሲል ከነማ በመጀመርያ እጋማሽ በበዛብህ መለዮ እማካኝነት በተቆጠረች ግብ እሸንፈዋል። በባለሜዳው...

ሪፖርትባህርዳር ከተማዜናዎችፋሲል ከተማ

ፋሲል ከነማ ባህርዳር ከተማን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል

  በ27ኛው ሳምንት እሁድ በተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአማራ ደርቢ ጨዋታ ጎንደር ላይ ፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ በፋሲል ከነማ አሸናፊነት ተጠናቋል።ፋሲል...

መቐለ 70 እንደርታሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ወልዋሎ አዲግራት በመጨረሻ ደቂቃ ላይ በተገኘች ግብ በሜዳው ከመሸነፍ ተርፏል

  በ27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለ ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው የወልዋሎ ና የእዳማ ጨዋታ በእቻ ውጤት ተጠናቋል።ወልዋሎ ባሳለፍነው ሳምንት ባህርዳርን ከገጠመው ስብስብ...

ሪፖርትባህርዳር ከተማወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ባህርዳር ከተማና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ አቻ ተለያይተዋል

  ባህርዳር ከነማ እና ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርሲቲ አቻ ተለያይተዋ የ26ኛው ሳምንት እሁድ በተደረገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህርዳር ላይ ባህርዳር ከነማ እና ወልዋሎ...