ሉሲዎቹ

34 መጣጥፎች
U-20 ብሄራዊ ቡድንሉሲዎቹዜናዎች

“ውጤት እንዲመጣ ከተፈለገ ከመፈራራት ይልቅ መከባበር ትልቁን ድርሻ ይወስዳል” ፍሬው ኃይለገብርኤል

  በፖናማ እና ኮስታሪካ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 አመት በታች አለም ዋንጫ ለመካፈል በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለ ገብርኤል የሚመራው የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች...

U-20 ብሄራዊ ቡድንሉሲዎቹ

ሪፖርት| ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ቡሩንዲን ላይ የጎል ናዳን አዝንቧል

  በኮስታሪካ እና ፓናማ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሴቶች ከ20 ዓመት በታች የዓለም ዋንጫ ለመሳተፍ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ከቡሩንዲ ጋር ያከናወኑት የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች...

U-20 ብሄራዊ ቡድንሉሲዎቹ

ከ20 አመት ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከስአታት በኋላ ጨዋታውን ያደርጋል

  ከ20 በታች የኢትዮጵያ ሴቶች ቤሕራዊ ቡድን 10:00 ላይ ከቡሩንዲ አቻው ጋር ይገጥማል እኛም ጨዋታውን የተመለከተ ጉዳዮችን አንሰተናል ። ዛሬ ከቀኑ 10:00 ከ20...

U-20 ብሄራዊ ቡድንሉሲዎቹዜናዎች

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ስለ ዛሬው ጨዋታ ይናገራሉ

  ዛሬ ከቀኑ 10:00 ከ20 አመት በታች የኢትዮጵያ ሴቶች ቤህራዊ ቡድን የቡሩንድ አቻውን ቡሩንዲ ላይ ኢንዋሪ ስታዴም ላይ የአለም ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያውን ያደርጋል...

ሉሲዎቹዜናዎች

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ቡሩንድ አቻውን የሚገጥምበት አሰላለፍ ይፋ አድርጓል

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ቡሩንድ አቻውን የሚገጥምበት አሰላለፍ ይፋ አድርጓል 4-3-3 ግብ ጠባቂ አባይነሽ ኤርቄሎ ተከላካይ ታሪኳ ደቤሶ ብዟየሁ ታደሰ ናርዶስ ጌትነት ብርቄ...

ሉሲዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ዲቪዚዮን ውድድር ጨዋታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ፡፡

የኢትዮጵያ ከ17 እና ከ20ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድኖች በቀጣይ ከኡጋንዳ እና ከቡሩንዲ አቻዎቻቸው ባለባቸው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር...

ሉሲዎቹዜናዎች

ብርሃኑ ግዛው የሉሲዎቹ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ

  በሚቀጥሉት ወራት የምስራቅ አፍሪካ መካለኛው አፍሪካ ውድድር እና 2020 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ማጣርያ ሚጠብቃቸው ሉሲዋቹ በብርሀኑ ግዛው ይመራሉ። በሰላም ዘርአይ እየተመሩ የተጠበቀውን...

ሉሲዎቹዜናዎች

የሉሲዎቹ አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ ለካሜሮን ጨዋታ ለ23 ተጨዋቾች ጥሪ አደረገች

አሰልጣኝ ሰላም ዘርዓይ የኢትዮጵያ ሴቶች የኦሎምፒክ እግር ኳስ ቡድን ከካሜሩን ጋር ላለበት ጨዋታ ለ23 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጋለች፡፡ የኢትዮጵያ ሴት ኦሎምፒክ እግር ኳስ ቡድን...