ዲያስ አዱኛ ግብ ጠባቂው ነው፤ ግብ እንዳይቆጠርበት ከመጠበቅ አልፎ ግብ አስቆጥሮስ ያውቃል፦ለሰሜ መጠሪያ የምትሆን አንዲት ግብ አለችኝ፤ ሩዋንዳ ላይ የተካሄደው የሴካፋ ሻምፒዮና ላይ...
“ለሰባት ወር ፈታኝና መራራ የጎዳና ህይወትን መርቻለሁ ሰባት ጊዜም ወድቄያለሁ በስምንተኛው ግን እነሳለሁ” ጌታሁን መንግስቱ (የቀድሞ የኢት. ብ/ቡድን ተጨዋች) ለዛሬው ማንነቱ በር ስለከፈተለት ...
- አስመራጭ ኮሚቴው አቶ መኮንንና ዶ/ር አሸብር ላይ ሕግን በድምፅ ብልጫ መሻሩ ለተፈጠረው ቀውስ ምክንያት ነው፤ - ለዶክተር አሸብር ደብዳቤ የፃፈው ግለሰብ በሙሰና...
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውና የፊታችን ቅዳሜ በአፋርዋ ሰመራ ከተማ እንደሚካሄድ ቀጠሮ የተያዘለት የፕሬዘዳንትና የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ምርጫ በተያዘለት ቀን መካሄዱ አጠራጣሪ ሆናል። ታማኝ...
በይስሀቅ በላይ ስለ ኳስ አጀማመሩ የት ጀምሮ የት ጨረሰ?የተወለድኩት በተለምዶ ጨፌ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው አካባበቢ ሲሆን ዕድገቴና የኳስ ህይወቴ የተጀመረውና የተጠናቀቀው ኮተቤ አካባቢ...
ህዳር 14 ቀን የተቋቋመው አስመራጭ ኮሚቴ በትናንትናው ዕለት የብዙሃኑን የሚዲያ እካላት ጥያቄ ያልመለሰ የይስሙላ ጋዜጣዊ መግለጫ በኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል መስጠቱ ይታወሳል። በርካታ የህግ...
በ1958ዓ.ም ለዳርማር ህፃናት ቡድን በመጫወት የእግር ኳሱን ዓለም በይፋ የተቀላቀለው አሰልጣኝ ቀጣዩ የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ለመሆን ተወዳዳሪ ሆነው ከቀረቡት ዕጩዎች አንዱ...
_የጉባኤ ትሳታፊዎች ምዝገባና ምልዓተ ጉባኤ መሟላቱ ተረጋግጧል በዚህም መሰረት ከ144 የጉባኤ እባላት 125ቱ በመገኘታቸው ይሄ ደግሞ ከ86 ፐርስንት በላይ በመሆኑና ምልዓተ ጉባኤ...
በይስሀቅ በላይ “ክልሎች ወጪያችሁን ችላችሁ ኑ” መባላቸው የአባላት ቁጥር እንዳይቀንስ ስጋትን ፈጥሯል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፕሬዚዳንታዊና የሥራ አስፈፃሚ ኮሜቴ ምርጫ አሁንም እልባት አላገኘም፤ፌዴሬሽኑ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident